ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ በስፖርቱ ላይ አዎንታዊም አሉታዊም ሚና ይኖራቸዋል፡፡ የተሻለ ለውጥ ወይም የባሰውን ውድቀት ይፈጥራሉ፡፡ በዓለም ዙርያ በርካታ ስፖርት አፍቃሪዎች እግር ኳስ በቀላል እና ተፈጥሯዊ ባህርያቱ እንዲቀጥል ቢፈልጉም፤ የስፖርቱ ባለሙያዎች በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መታጀቡ የእድገት መገለጫ ነው ብለው ይከራከራሉ፡፡ በአውሮፓ…
Saturday, 02 August 2014 11:11

እስከ ‹ሮቦት› ብሄራዊ ቡድን?

Written by
Rate this item
(0 votes)
አንዳንድ ዘገባዎች በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በዓለም እግር ኳስ ስፖርት የሮቦት ዳኞች እና የሮቦት ተጨዋቾች ማሰለፍ የሚቻልበት የስልጣኔ ደረጃ ይመጣል ይላሉ፡፡ ምናልባትም የቴክኖሎጂ ድጋፍ አስፈላጊነቱ ከታመነበት ፊፋ የተርመጠመጠበትን የሙስና ችግር የሚያጋልጥ ቴክኖሎጂ ቢፈለሰፍ ብለው የማጣጣያ ትችት ያቀረቡ መረጃዎች፤ በሚቀጥሉት ሃምሳ ዓመታት…
Rate this item
(0 votes)
በ2015 እኤአ ሞሮኮ ወደ የምታስተናግደው 30ኛው አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በምድብ ማጣርያ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዝግጅቱን በሃዋሳ እያደረገ ነው። ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከአልጄርያ ጋር በአዲስ አበባ ስታድዬም በሚያደርገው ጨዋታ የምድብ ማጣርያውን የሚጀምረው ብሄራዊ ቡድኑ በሙሉ ብቃት እና ዝግጅት ማድረጉ…
Rate this item
(2 votes)
ከእያንዳንዱ ስኬታማ ወንድ በስተጀርባ ሴት ትኖራለች የሚለው አመለካከት ከዓለም ዋንጫው ጋር በተያያዘ ሲያነጋግር ሰንብቷል፡፡ የታዋቂ እግር ኳስ ተጨዋቾች ሚስቶች፤ እጮኛዎችና የፍቅር ጓደኞች የእንግሊዝ ሚዲያዎች ‹‹ዋግስ› የሚል ስም አውጥተውላቸዋል፡፡ ከዝነኛ ስፖርተኞች ጋር ግንኙነት ያላቸው ሴቶች እንደማለት ነው፡፡ በዓለም ዋንጫው ሰሞን ሴቶቹ…
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ ስፖርት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ለመሸለም የበቁት ለአገሪቱ ከፍተኛ ዝና እና ክብር ያስገኙት አትሌቶች ናቸው፡፡ ባለፉት ዓመታት በአገር ውስጥ እና የውጭ አገር ዩኒቨርስቲዎች የክብር ዶክትሬት ተሸላሚዎች የነበሩት ፈር ቀዳጆቹ አትሌቶች ኃይሌ ገ/ስላሴ እና ደራርቱ ቱሉ ናቸው። ባለፈው ሰሞን ደግሞ ሁለት…
Rate this item
(0 votes)
20ኛው ዓለም ዋንጫ የምንግዜም ምርጥ እንደነበር የተለያዩ ዘገባዎች፤ የስፖርት መሪዎች እና ባለሙያዎች ገልፀዋል፡፡ ጀርመን ለ4ኛ ጊዜ የዓለም ሻምፒዮን በመሆን አስደናቂ ስኬት ያስመዘገበችበት ነው፡፡ የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌደሬሽኖች ማህበር ‹ፊፋ› ፕሬዝዳንት ሴፕ ብላተር ዓለም ዋንጫው ከ10 ነጥብ 9.25 እንደተሰጠው ተናግረዋል።…