ስፖርት አድማስ
Wednesday, 03 April 2024 08:13
ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላቸውን የወርቅ ኒሻን ሽልማት ተረከቡ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላቸውን የወርቅ ጨረር ያለውን ኒሻን ሽልማታቸውን ተረከቡ። ይህ እውቅናና ሽልማት እኤአ ከ1875 ጀምሮ ለውጭ ሃገር ዜጎች በጃፓን መንግስት የሚሰጥ አንጋፋና ክብር ያለዉ ነው:: ከኢትዮጵያ የወርቅ ጨረር ያለው ኒሻን ሽልማት…
Read 412 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Sunday, 31 March 2024 00:00
በ45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የሁለተኛነት ደረጃ በመያዝ ጨርሳለች፡፡
Written by Administrator
በሰርቢያ ቤልግሬድ በተካሄደው የ45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአምስት ምድቦች ማለትም 8ኪ.ሜ. ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ፣ 6 ኪ.ሜ. ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ፣ 4x2 ኪ.ሜ የድብልቅ ሪሌ ሴት/ወንድ ፣ የ10 ኪ.ሜ. የአዋቂ ሴቶች እና አዋቂ ወንዶች በተካተቱበት ውድድር…
Read 136 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Saturday, 30 March 2024 19:32
የአዲስ አበባ ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮ ቴኳንዶ አሶሴሽን 3ኛ ደረጃ የዳኝነት ሥልጠና እየሰጠ ነው
Written by ግሩም ሰይፉ
የአዲስ አበባ ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮ ቴኳንዶ አሶሴሽን 3ኛ ደረጃ የዳኝነት ሥልጠና እየሰጠ ነው የአዲስ አበባ ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮ ቴኳንዶ አሶሴሽን፣ የ2016 ዓ.ም 3ኛ ደረጃ የዳኝነት ሥልጠናና ዓለማቀፍ የፕሮ ቴኳንዶ የመጀመሪያ ራስን መከላከል ኮርስ በወወክማ አዳራሽ ውስጥ እየሰጠ ነው። ከመጋቢት 14…
Read 157 times
Published in
ስፖርት አድማስ
· ከ53 አገራት ከ5000 በላይ አትሌቶች ተሳትፈዋል፤ በ29 የስፖርት ዓይነቶች 242 ውድድሮች ተደርገዋል፡፡ · ኢትዮጵያ 15 ሜዳልያዎች (5 የወርቅ፣ 6 የብርና 4 የነሐስ) · በ800 ሜትር በምርኩዝ ዝላይ እና በብስክሌት ፈር ቀዳጅ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ · ጋና ለመስተንግዶ ያወጣችው አጠቃላይ በጀት…
Read 283 times
Published in
ስፖርት አድማስ
* በ36 የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናዎች 285 ሜዳልያዎች (107 የወርቅ፣ 115 የብርና 63 የነሐስ) ተገኝተዋል፤ የሻምፒዮናውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡት የኢትዮጵያ አትሌቶች ናቸዉ።* አትሌት ቀነኒሣ በቀለ በዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ታሪክ 27 ሜዳልያዎችን (16 ወርቅ፣ 7ብር ና 2 ነሐስ) በመሰብሰብ ከዓለም…
Read 414 times
Published in
ስፖርት አድማስ
44ኛው የለንደን ማራቶን ከ42 ቀናት በኋላ የሚካሄድ ሲሆን፤ በሁለቱም ፆታዎች የዓለማችንን ፈጣን ሯጮችን ማሳተፉ ልዮ ትኩረት ስቧል። ከዋናው የአትሌቶች ውድድር ባሻገር ከ578 ሺ በላይ ተሳታፊዎች ማመልከታቸው በውድድሩ ታሪክ አዲስ ሪከርድ ሆኖ ተመዝግቧል። ለተሳትፎ ካመለከቱት መካከል 50,000 ያህሉ በልዮ እጣ ተመርጠው…
Read 354 times
Published in
ስፖርት አድማስ