ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
39ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከወር በኋላ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ በጉባኤው የሁሉም የካፍ አባል ሀገሮች ተወካዮችን ጨምሮ ከ380 በላይ እንግዶች ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡም ለማወቅ ተችሏል፡፡ 56 አባል አገራት ያሉት ካፍ ከተመሰረተ 59 ዓመቱ…
Rate this item
(0 votes)
 • ባምላክ ተሰማ 3 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች አጫውቷል፤ የመራቸው ዓለማቀፍ ጨዋታዎች ከ50 በላይ ሆነዋል፡፡ ከአፍሪካ 27 ኤሊት ዋና ዳኞች አንዱ ነው፤ በዓለም ዋንጫ እጩ ዳኝነት 10ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ • የፌደራል ዳኞች ብዛት ከ250 ወ ደ 412 ከፍ ያለ ሲሆን፤…
Sunday, 05 February 2017 00:00

በ3ሺ ሜትር መሰናክል

Written by
Rate this item
(0 votes)
• ‹‹በልምምድ እና በውድድር መድረኮች ያለው የቡድን ስራ፤ መተጋገዝ እና የስራ ፍቅር በአርዓያነት የሚጠቀስ ነው፡፡›› አትሌት ሶፊያ አሰፋ• ‹‹ሴቶቹ በተደጋጋሚ ውድድሮች በመሳተፍ ብርቱ ፤ ንፁህ ስፖርተኞች፤ በቡድን ስራቸው ይመሰገናሉ፡፡… ‹‹ በቀሪ ህይወቴ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ የላቀ ውጤት በውድድሩ እንዲመዘገብ፤ አዲስ ትውልድ…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ስለምትችል›› በሚል መርህ ይካሄዳል በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የ2009 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ የካቲት 27 በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄድ ሲሆን 11 ሺ ተሳታፊዎች እንደሚኖሩት ይጠበቃል፡፡ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጆች ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት በ5…
Rate this item
(0 votes)
 • በ31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ መስተንግዶ እና የውድድር ሁኔታዎች በሚገመግመው ኮሚቴ እና በጨዋታ ኮሚሽነርነት እየሰሩ ናቸው፡፡ • በ2020 እኤአ ቻንን እናስተናግዳለን፤ በ2025 እኤአ ደግሞ አፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀችት ከመጨረሻዎቹ 3 እጩ አገራት ተርታ እንገኛለን፡፡ • በካፍ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለመግባት ፍላጎት አላቸው፡፡…
Sunday, 22 January 2017 00:00

ከወልዲያ ባሻገር…

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የመሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲ ስታድዬምና የስፖርት ማዕከል በጥር ወር 2005 ዓ.ም ግንባታው ተጀምሮ ከ4 ዓመት በኋላ ሙሉ ለሙሉ በመጠናቀቅ ባለፈው ሳምንት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በምረቃው ስነስርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፤ የአማራ ክልል…