ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
2ኛው የአፍሪካ የሰርከስ ጥበብ ፌስቲቫል • ከሰባት የአፍሪካ አገራት ከ100 በላይ የሰርከስ ጥበበኞችና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡ • ከተለያዩ የዓለም አገራት ከ24 በላይ በጎፈቃደኞች ድጋፍ ሰጥተዋል፡፡ • በምስራቅ አፍሪካ የመጀመርያው የሰርከስ ድንኳን ‹‹ድንቅነሽ›› በአዲስ አበባ ተተክሏል፡፡ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ሆኖበታል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
• የፌደሬሽኑ አመራሮች ምርጫ ለ4ኛ ጊዜ በፊፋ አስገዳጅነት ተራዝሟል፡፡ • በስፖርት ላይ ጥፋት የሚያደርሱ ሁሉ በህግ መጠየቅ አለባቸው፤ (የህግ ባለሙያ አቶ ተፈራ ደንበል) • የዓለም ዋንጫን ብንጎበኝም ህልም ያለን ግን አይመስልም፡፡ • የቻን 2020 መስተንግዶ አጠያያቂ ሆኗል፡፡ ዛሬ በአፋር ዋና…
Rate this item
(2 votes)
 21ኛዋ የዓለም ዋንጫ ዛሬና ነገ ኢትዮጵያ ውስጥ ናት፡፡ በዛሬው ዕለት በልዩ የኮካ ኮላ ቻርተር አውሮፕላን ከሱዳን ካርቱም በመነሳት ረፋዱ ላይ አዲስ አበባ የምትገባ የዓለም ዋንጫዋን የመንግስት ሃላፊዎች፤ የእግር ኳስ ፌደሬሽን ሃላፊዎችና ሰራተኞች፤ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ተወካይ እንዲሁም የሚዲያ ባለሙያዎች እና…
Rate this item
(0 votes)
• ለአትሌቶች በአገር ውስጥ የውድድር እድል የምንፈጥርበት፤ የስፖርት ቱሪዝምን የምናጠናክርበት ነው፡፡ - አቶ ኤርሚያ አየለ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ስራ አስኪያጅ • ውድድሩን በንፁህ ከተማ ማስተናገዳችሁ ይደነቃል፡፡ - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ኃይሌ ገብረስላሴ • የሃዋሳን ሐይቅ የሚያካልለው የመሮጫ ጎዳናና…
Rate this item
(0 votes)
 የፊፋ ዓለም ዋንጫው ከ50 በላይ ሀገራትን ሲያካልል ወደ ኢትዮጵያ በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ በኮካ ኮላ ኩባንያ አማካኝነት መምጣቱ ለስፖርት አፍቃሪው ትልቅ ክብር ነው፡፡ የታላቁ የስፖርት መድረክ አካል የመሆን እድልን ይፈጥራል፡፡ ለአሸናፊ የሚበረከት ዋንጫ በቅርበት ለማየት መቻል በህይወት አንዴ የሚመጣ እድል ነው።…
Rate this item
(1 Vote)
 • ለ15ኛ ጊዜ የሚካሄድ ነው • ‹‹ከጥቃት ነፃ ህይወት መብቴ ነው›› በሚል መርህ ይካሄዳል፡፡ • 12ሺ ስፖርተኞች የሚሳተፉበት ሲሆን፤ 300 የክለብ አትሌቶች ናቸው፡፡ በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ለ15ኛ ጊዜ ሊካሄድ…