ስፖርት አድማስ
በሃንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ከተሳተፉ ጋዜጠኞች አንዱ ነቀርኩ። በቡዳፔስት በነበረኝ የ15 ቀናት ቆይታ ሻምፒዮናውን በጋዜጣ፤ በብሮድካስት ሚዲያና ቀማህበራዊ ሚዲያዎች ከሰጠሁት ሽፋን ባሻገር ከዚምባቡዌ ታዋቂ የአትሌቲክስ ዘጋቢ የድረገፅና የራድዮ ስርጭቶች፤ በቀን 1.5 ሚሊዮን ኮፒ ከሚታተመው…
Read 58 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ዮሚፍ፤ በሪሁ፤ ጥላሁንና ሰለሞን፤ ለጠቅላይ አሸናፊነት ይፋለማሉ። • ፍሬወይኒ በ1500 ሜትር ዋንጫውን መውሰዷ አይቀርም። • 15 የዳይመንድ ሊግ ዋንጫ አሸናፊዎች ከኢትዮጵያ ተገኝተዋል። • 3 የዳይመንድ ሊግ ሪከርዶችም በኢትዮጵያውያን እንደተያዙ ናቸው 14ኛው ዳይመንድ ሊግ ዛሬ ነገ በአሜሪካዋ ዩጂን ከተማ በሚካሄዱ…
Read 264 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ESMM እና ከ25 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበተባቸው ስራዎቹ• "ከምናገኘው 5 ዶላር መልሰን ከ4 ዶላር በላይ ወጭ እያደረግን ነው።"• “ኢትዮጵያ በ5ሺ፤ በ10ሺና በማራቶን ብቻ መወሰን የለባትም። በመካከለኛና በአጭር ርቀት ውድድሮች ውጤታማ አትሌቶችን ማግኘት ይቻላል”• “ለዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን ወደአውሮፓ ተጉዘው…
Read 174 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከዓለም ሻምፒዮናው ወደ ኦሎምፒክበሐንጋሪ መዲና ቡዳፔስት ላይ በተካሄደው 19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዩና 202 አገራትን በመወከል ከ2100 በላይ አትሌቶች ተሳትፈዋል። ሐንጋሪ ቱዴይ እንደዘገበው ሻምፒዮናው በተካሄደባቸው ዘጠኝ ቀናት ከመላው ዓለም የመጡ ታዳሚዎች በቡዳፔስት ከተማ በሚገኙ ሆቴሎች፤ ሆስቴሎችና ጊዜያዊ ማረፊያዎች ከ340ሺ በላይ አልጋዎች…
Read 235 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከዓለም ሻምፒዮናው ወደ ኦሎምፒክበሐንጋሪ መዲና ቡዳፔስት ላይ በተካሄደው 19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዩና 202 አገራትን በመወከል ከ2100 በላይ አትሌቶች ተሳትፈዋል። ሐንጋሪ ቱዴይ እንደዘገበው ሻምፒዮናው በተካሄደባቸው ዘጠኝ ቀናት ከመላው ዓለም የመጡ ታዳሚዎች በቡዳፔስት ከተማ በሚገኙ ሆቴሎች፤ ሆስቴሎችና ጊዜያዊ ማረፊያዎች ከ340ሺ በላይ አልጋዎች…
Read 77 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር መስፍን ቸርነት በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ቡዳፔስት ገብተዋል። አምባሳደሩ ቡዳፔስት የገቡት 19ኛውን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለመታደም ሲሆን፤ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ግሩም ሰይፉ አምባሳደሩን የኢትዮጵያ ቡድን ባረፈበት ፓርክ ኢን ራዲሰን ሆቴል አግኝቶ…
Read 275 times
Published in
ስፖርት አድማስ