ስፖርት አድማስ
በ2012 ኢኳቶርያል ጊኒና ጋቦን ወደ የሚያዘጋጁት የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሲደረግ በቆየው ዓመት የፈጀ የማጣርያ ውድድር በምድብ 2 ያለችው ኢትዮጵያ በ5ኛው ዙር ወደቀች፡፡ ከወር በሚደረጉ የመጨረሻ ዙር ግጥሚያዎች ማጣርያው ሲገባደድ በታላላቅ ቡድኖች የሞት ሽረት ትግል ይታይበታል፡፡
Read 3144 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኃይሌ ከሁለት ሳምንት በፊት በስፔን የፕሪንስ ኦስትዋሬስ የስፖርት ሽልማትን የምንግዜም የረጅም ርቀት ሯጭ ተብሎ ተሸለመ፡፡ ሽልማቱን የወሰኑለት ዳኞች መግለጫ ለሁለት አስር ዓመታት በሚከፈለው መስእዋትነትና ራሱን ለማሻሻል በሚያደርገው ጥረት ለዓለም ተምሳሌት ነው ብለው ኃይሌ አድንቀውታል፡፡ ሽልማቱ ዲፕሎማ፤ ልዩ የመታሰቢያ የዋንጫ ቅርና…
Read 2401 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የእንግሊዝ ክለቦች በክረምቱ የዝውውር ገበያ ከ777 ሚሊዮን ዶላር በላይ በማውጣት ከአውሮፓ ሊጎች የላቀ ወጪ ማስመዘገባቸው ሲታወቅ የግብይት mºnù ከባለፈው ዓመት በ33 በመቶ ማደጉን የዴሊዮቴ ጥናት አመለከተ፡፡ ከዚሁ ግብይት በክረምቱየዝውውር ገበያ የመጨረሻ ቀን ከ160 ሚሊዮን ዶላር በላይ የዝውውውር ሂሳብ ወጥቷል፡፡ አርሰናል…
Read 5443 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ13ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በ7 ወርቅ፤ በ6 ብርና በ4 የነሐስ bxºÝላይ ከዓለም በሶስተኛ ደረጃ ያገባደደችው ኬንያ ከታላቆቹ አሜሪካና ራሽያ ተርታ መግባቷን የአገሪቱ ጋዜጦች አወሱ፡፡ በአንፃሩ ደካማ WºðT ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ከለንደን ኦሎምፒክ በፊት ስር ነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልገው እየተነገረ…
Read 3273 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአዲስ አበባ ስታድዬም በሚደርገው የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከደቡብ አፍሪካ ይገጠማሉ”” ለሉሲ በ4 ንፁህ ጎል ማሸነፍ ፤ ለባናያና አቻድልና በ2 ንህ ጎል መሸነፍ የለንደን ኦሎምፒክ ትኬት የሚቆረጥባቸው እድሎችይሆናሉ ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ከሳምንት በፊት ስዌቶ በሚገኘው ኦርናልዶ ስታዲየም ተገናኝተው…
Read 3197 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፌደሬሽኑ፤ አትሌቶች ወይንስ መንግስት? በደቡብ ኮሪያዋ ከተማ ዳጉ ሲካሄድ በቆየው 13ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በነበራት ተሳትፎ እስከ ትናንት በአንድ ወርቅና በሁለት ነሐስ ሜዳሊያዎች መወሰኗ እያነጋገረ ነው፡፡ ባለፉት 4 ዓመታት በኢትዮጵያ አትሌቲክስ እያጋጠመ ላለው ድክመትና የሜዳሊያ ድርቅ ተጠያቂ መኖር አለበት…
Read 3218 times
Published in
ስፖርት አድማስ