ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ከ100 በላይ የኦሬጎን22 ተሳታፊዎች በቪዛ ችግር ተስተጓጉለዋል የዓለም አትሌቲክስ ምክርቤት ከዓለም ሻምፒዮናው ጋር አያይዞ በኦሬጎን ባካሄደው ጉባኤ በ2025 እኤአ ላይ 20ኛውን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን እንድታዘጋጅ የጃፓኗን ቶኪዮ ከተማ እንደመረጠ ታውቋል፡፡ ሌላዋ የደቡብ ኤስያ አገር ሲንጋፑር ሻምፒዮናውን የማስተናገድ እ ድል ማ…
Rate this item
(0 votes)
ከኬንያ ቀጥሎ በአፍሪካ ሁለተኛውን ትልቅ ውጤት ያስመዘገበች ናት 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአሜሪካዋ ኦሬጎን ከተማ ትናንት ተጀምሯል። ኢትዮጵያ በዓለም ሻምፒዮናው ታሪክ በመካከለኛና ረጅም ርቀት የሩጫ ውድድሮች የላቀ ውጤት ከሚያስመዘግቡ አገራት ተርታ እንደምትሰለፍ ይታወቃል፡፡ ኦሬጎን ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሄራዊ ቡድን ከ800…
Rate this item
(0 votes)
 ለ20ኛው ኬንያ፤ ጃፓንና ሲንጋፖር ይፎካከራሉ 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአሜሪካዋ ኦሬጎን ከተማ ላይ ከሳምንት በኋላ እንደሚጀመር ይታወቃል፡፡ የዓለም አትሌቲክስ ማህበር የሚያዘጋጀውን ሻምፒዮና በሃላፊነት ተቀብሎ ለማስተናገድ በሚካሄደው ዘመቻና የምርጫ ሂደት ላይ የኢትዮጵያ ተሳትፎ የሚያበረታታ አይደለም። በዓለም አትሌቲክስ በተለይም በሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያ…
Saturday, 18 June 2022 18:06

የኢሃብ ጋላል ስንብት

Written by
Rate this item
(3 votes)
ግብፅ በኢትዮጵያ መሸነፏ እግር ኳሷ በመጥፎ ደረጃ ላይ መገኘቱን ያመለክታል፡፡ በአፍሪካና በዓለም አቀፍ ደረጃ የነበራትን ክብርና ዝና ያኮስሳል- የግብፅ ፓርላማ ተወካይ ኢትዮጵያና ግብፅ በ2023 እኤአ ላይ ኮትዲቯር የምታዘጋጀውን 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ በሚካሄደው ማጣርያ በአንድ ምድብ ውስጥ መግባታቸው ከጅምሩ አነጋጋሪ…
Rate this item
(3 votes)
በ29ኛው ኦሎምፒያድ ቻይና፤ በ19ኛው የዓለም ዋንጫ፣ በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫና በ5ኛው ቻን ደቡብ አፍሪካ፤ በ14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናና በ21ኛው የዓለም ዋንጫ ራሽያ... ይህን ፅሁፍ በስፖርት አድማስ ላይ የቀረበው በአዲስ አበባ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ አሰራር ላይ ለአንባቢያን ይግባኝ ለማለት ነው፡፡ ከ42 ቀናት…