ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
• ለምርጥ አትሌቶች ድጎማ መሰጠት ተጀምሯል • ዓለም አቀፍ ውድድሮች የተለመደ ድባባቸውን ይቀይራሉ • 13ኛው የቶኪዮ ማራቶን ብቻ ሲካሄድ ፤ 124ኛው የቦስተን፤ 50ኛው የኒውዮርክ፤ 44ኛው የበርሊን ማራቶኖች ተሰርዘዋል ከኮሮና ጋር በተያያዘ በ2020 የውድድር ዘመን በዓለም አትሌቲክስ በተለይ ለረጅም ርቀት አትሌቲክስ…
Rate this item
(1 Vote)
 • በኮሮና ምክንያት እስከ 1 ቢሊዮን ዶላር አጥቷል፡፡ • በዓመት ከ700 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ፤እስከ 80 ሚሊዮን ዶላር ንፁህ ትርፍ ያስገኛል፡፡ • 180 አገራትን ያካልላል ፤ ከ800 ሚሊዮን በላይ ቤቶችን በማዳረስ፤ በ28 ቋንቋዎች ይሰራጫል፡፡ • ከ220 በላይ ፕሮፌሽናል ነፃ ታጋዮችን…
Rate this item
(0 votes)
• በአውሮፓ እግር ኳስ የዋጋ ተመን ውድድሮች ቢቀጠሉ በ17.7%፤ ቢሰረዙ በ26.5% ይወርዳል KPMG • ‹‹የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ቢቀጠሉ 6.6 ቢሊዮን ዩሮ፤ ቢሰረዙ 10.5 ቢሊዮን ዩሮ ማክሰራቸው አይቀርም፡፡ KPMG • የዓለማችን 100 ከፍተኛ ተከፋይ ፕሮፌሽናል ስፖርተኞች ዓመታዊ ገቢ 3.6 ቢሊዮን ዶላር…
Rate this item
(0 votes)
• ከ22.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ በየዓመቱ ለስፖርተኞች ደሞዝ ወጭ ይሆን ነበር • በአሜሪካ የስፖርት ኢንዱስትሪ ቅርጫት ኳስ፤ ቤዝቦልና ሆኪን ገበያቸው ተናግቷል • ‹‹የዝውውር ገበያው በ20 በመቶ ይቀዘቅዛል›› ትራንስፈርማርከት • ‹‹ በወረርሽኙ የሊጎች፤ የክለቦችና የተጨዋቾች የዋጋ ተመን ወርዷል›› ኬፒኤምጂ • በአውሮፓ…
Rate this item
(0 votes)
 የኮሮና ቫይረስ በዓለም ዙሪያ ከ200 በላይ አገራትን በማዳረስ ከ5.01 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን በማጥቃት ከ328ሺ በላይ ሰዎችን ለሞት አብቅቷል፡፡ ወረርሽኙ ባለፉት 3 ወራትም የዓለም በተለይ በስፖርት ኢንዱስትሪው ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሰ ነው፡፡ የዓለም ስፖርት የገባበት ቀውስ በሚቀጥሉት 5 ዓመታትም ከተፅእኖዎቹ የማይላቀቅበት…
Rate this item
(0 votes)
• እግር ኳስ፤ ሜዳ ቴኒስ፤ ፈረስ ውድድር ፤ መኪና ሽቅድምድም፤ ብስክሌትና ቅርጫት ኳስ በስፖርት ጌሞችና ውርርዶች ቀጥለዋል የኮሮና ወረርሽኝ ከመጣ ወዲህ የኢ-ስፖርትና የስፖርት ውርርድ ኢንዱስትሪዎች ከነበሩበት ደረጃ በ3 እጥፍ እድገት እያሳዩ ናቸው፡፡ ኢ-ስፖርት የትክክለኛውን ስፖርት ደረጃና ክብር የሚቀንስ በሚል ሲተች…
Page 12 of 83