ስፖርት አድማስ
ታዋቂዋ የስፖርት ጋዜጠኛ ብርቱካን አካሉ ለሚያስፈልጋት አስቸኳይ ህክምና በአገር ውስጥ እና በተለያዩ ዓለም ክፍሎች ገንዘብ የማሰባሰቡ ሂደት ቀጥሏል፡፡ የኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ስራ አስፈፃሚ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ አስቸኳይ ኮሚቴ በማቋቋም ከአባላቱ ገንዘብ ማሰባሰብ ጀምሯል፡፡የኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት ሃና…
Read 597 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ወደፊት የሚያድግባቸው ሁኔታዎች ተስተውለዋል • የስፖንሰርሺፕ ገቢ የሚጠናከርበት ተስፋ ተፈጥሯል • ከክለቦች መከላከያና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፤ ከክልሎች ኦሮሚያና ደቡብ ተምሳሌት ይሆናሉ • የዓለም ሻምፒዮና እጩና ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት የሚያመች ሆኖ ይቀጥላል፡፡ • በሜዳ ላይ ስፖርቶች መነቃቃቶች ተፈጥረዋል፤ መቀጠል…
Read 712 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ2017 ቶታል የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን በመወከል እየተሳተፈ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከምድቡ ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ለማለፍ በተለይ በሜዳው በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች 3 ነጥብ ለማግኘት መትጋት እንዳለበት አስተያየቶች ተሰጡ፡፡ በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊጉ የምድብ 3 ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ባለፈው ማክሰኞ እና…
Read 1499 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ2016/17 የውድድር ዘመን የአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች ሲገባደዱ ቼልሲ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ፤ ጁቬንትስ በጣሊያን ሴሪ ኤ ፤ ባየር ሙኒክ በጀርመን ቦንደስ ሊጋ፤ ሪያል ማድሪድ በስፔን ላሊጋ እንዲሁም ሞናኮ በፈረንሳይ ሊግ 1 ሻምፒዮንነታቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ከ5ቱ ታላላቅ ሊጎች ባሻገር በሳምንቱ አጋማሽ…
Read 965 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው 46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 8 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታድዬም ሲካሄድ ነበር፡፡ ሻምፒዮናውን በቂ ተመልካች በአዲስ አበባ ስታድዬም ተገኝቶ እየተከታተለው አልነበረም፡፡ በተለይ ዋናዎቹ ታዳሚዎቹ አትሌቶች፣ አሰልጣኞች፣ የክለብና የክልል ክለቦች ተለያዩ ስፖርት ኃላፊዎች ናቸው፡፡ በሌላ በኩል ግን…
Read 1180 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የ2017 ቶታል የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ፉክክር 25ኛ ዙር ወዘተ ቢሮ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታድየም የቱኒዚያውን ኤስፔራንስ የፊታችን ማክሰኞ ያስተናግዳል፡፡ ባለፈው ሳምንት የቀጠለው በምድብ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጭ ከደቡብ አፍሪካው ሜመሎዲ ሰንዳውንስ ጋር ተገናኝቶ 0ለ0…
Read 1103 times
Published in
ስፖርት አድማስ