ስፖርት አድማስ

Monday, 03 October 2016 08:11

ከቀነኒሳ 2፡03፡03 በኋላ...

Written by
Rate this item
(0 votes)
በመላው ዓለም ከ500 በላይ የማራቶን ውድድሮች የሚዘጋጁ ሲሆን ባለፈው ሳምንት ለ43ኛ ጊዜ የተካሄደው የበርሊን ማራቶን በተሳታፊዎቹ ብዛት፤ ሪከርድ ለማስመዝገብ ምቹ በመሆኑና ፈጣን ሰዓት ያላቸው አትሌቶች ስለሚሳተፉበት ከታላላቅ ማራቶኖች ተጠቃሽ ነው፡፡ ሌሎቹ የለንደን፤ የቺካጎ ፤ የቦስተን ፤ የኒውዮርክ ፤ የቶኪዮ የሮተርዳም…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፉት 2 ሳምንታት በኡጋንዳ አስተናጋጅነት በተካሄደው የ2016 የሴካፋ ሴቶች ሻምፒዮና የፍፃሜ ጨዋታ ታንዛኒያ 2ለ1 ኬንያን በመርታት የዋንጫው አሸናፊ ሆናለች፡፡ በሻምፒዮናው በአፍሪካ ዋንጫ ሴካፋን በመወከል የምትሳተፈው ኬንያ በ2ኛ ደረጃ ስታጠናቅቅ፤ ኢትዮጵያ 3ኛ ደረጃ እንዲሁም አዘጋጇ ኡጋንዳ 4ኛ ደረጃዎችን አግኝተዋል፡፡ የኪሊማንጃሮ ንግስቶች…
Rate this item
(0 votes)
 ከዓለም ትልልቅ የማራቶን ውድድሮች በተደጋጋሚ የዓለም ክብረወሰኖች የሚመዘገቡበትና በአይኤኤኤፍ ከጎዳና ላይ ሩጫዎች የወርቅ ደረጃ ያለው የበርሊን ማራቶን ነገ ለ43ኛ ጊዜ የሚካሄድ ነው፡፡የኬንያ እና የኢትዮጵያ ማራቶኒስቶች ከባድ ትንቅንቅ በሚታይበት የበርሊን ማራቶን በተለይ በወንዶች ምድብ በተለይ በረጅም ርቀት የምንግዜም ምርጥ ሯጭ ቀነኒሳ…
Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ ዓመት ልዩ እንግዳ ‹‹አዲሱ 2009 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ህዝብ የሰላም እና የብልፅግና እንዲሆን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ፡፡ በስፖርቱ መስክ በተለይ በእግር ኳስ እና በአትሌቲክስ ካለንበት ደረጃ ከፍ ብለን መመልከት ምኞቴ ነው፡፡››‹‹በሴካፋ እንደ ቡድን ያቀድነው ሻምፒዮን ሆነን ዋንጫውን ይዘን ለመመለስ ነው፡፡ ሉሲዎች…
Rate this item
(0 votes)
 የ31ኛው ኦሎምፒያድ ክለሳበ31ኛው ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያ በ3 የስፖርት አይነቶች 35 ኦሎምፒያኖችን ያሳተፈች ሲሆን፤ 1 የወርቅ፤ 2 የብር እንዲሁም 5 የነሐስ ሜዳልያዎች ተገኝተዋል። የሜዳልያ ስብስቡ ኢትዮጵያን ከ207 አገራት በ44ኛ ደረጃ ከአፍሪካ ደግሞ በ3ኛ ደረጃ ያስቀመጣት ነበር። ከሜዳልያ ውጤቶቹ በአልማዝ አያና በ10ሺ ሜትር…
Rate this item
(4 votes)
 ክፍል 28 ዓመታት ባስቆጠረው የመሰለ መንግስቱ ‹‹እግር ኳስን በራድዮ ተመልከቱ›› ቀጥታ ስርጭት ላይ የካፍ ኢንስትራክተር ሽፈራው እሸቱ ቋሚ ተሰላፊ ናቸው፡፡ በተለያዩ የብሮድካስት ሚዲያዎች፤ የውይይት መድረኮች በእግር ኳስና ዳኝነቱ ዙርያ በሚሰጧቸው አስተያየቶች ከበሬታን ያተረፉ ናቸው፡፡ በእግር ኳስ ዳኝነት ሙያቸው ከ46 ዓመታት…