ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እንዲሁም የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ተጨዋችና አምበል ሆኖ ያገለገለው ጋቶች ፓኖም የራሽያውን ታዋቂ ክለብ አንዚ ማካችካላ ተቀላቀለ፡፡ የ23 ዓመቱ ጋቶች ይህን በኢትዮጵያ እግር ኳስ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ዝውውር ያሳካው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የነበረው የቅጥር ውል ካበቃ በኋላ ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በ2017 ቶታል የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ የሚሳተፈው ቅዱስ ጊዮርጊስ 8 ክለቦች ወደ የሚፎካከሩበት ሩብ ፍፃሜ ለመግባት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ከአምናው ሻምፒዮን የደቡብ አፍሪካው ሜመሎዲ ሰንዳውንስ ጋር ይፋለማል፡፡በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ሻምፒዮን ለመሆን የበቃው ቅዱስ ጊዮርጊስ ላለፉት 4 የውድድር ዘመናት…
Rate this item
(0 votes)
የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከልን አስመልክቶ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ያቀረብናቸው ዘገባዎች ነበሩ፡፡ በክፍል 1 የስፖርት መሰረተ ልማቱብ የግንባታ ሂደቶች በመጠኑ የዳሰስን ሲሆን በክፍል ሁለት ደግሞ የማሰልጠኛ ማዕከሉን ሳይንሳዊ የስልጠና መንገዶች፤ የአሰልጣኞችን የሙያ እና የብቃት ደረጃ የሰልጣኞች ምልመላ እና ተያያዥ…
Rate this item
(1 Vote)
የተስፋ ብልጭታዎችና የወደፊት አቅጣጫዎች ክፍል 2 የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከልን አስመልክቶ በክፍል 1 ያቀረብነው ዘገባ ከ224 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሆነባቸውን የስፖርት መሰረተ ልማቶች የግንባታ ሂደቶች በመጠኑ የሚዳስስ ነበር፡፡ በክፍል ሁለት የማሰልጠኛ ማዕከሉን ሳይንሳዊ የስልጠና መንገዶች፤ የአሰልጣኞችን የሙያ…
Rate this item
(0 votes)
የተስፋ ብልጭታዎችና የወደፊት አቅጣጫዎች ክፍል 1 • 445 አትሌቶች (243 ወንድና 202 ሴት) በማስመረቅ ለተለያዩ ክለቦች እና ቡድኖች አዘዋውሯል፡፡ • 113 አትሌቶች 58 ወንድ 55 ሴት በተለያዩ የእድሜ ደረጃዎች እና የስፖርት ዓይነቶች ለብሄራዊ ቡድን ተመርጠዋል፡፡ • 31 ወንድና 26 ሴት…
Rate this item
(0 votes)
 ምዝገባው ሰኞ በ10 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ይጀመራል ህዳር 17 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚካሄደው 17ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ 44 ሺህ ተሳታፊዎች እንደሚኖሩት ተገለፀ፡፡ የተሳታፊዎቹ ብዛት ካለፈው ዓመት በ2000 የጨመረ ሲሆን…
Page 8 of 66