ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
ጉባኤው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለአራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ኢንጂነር ሀይለእየሱስ ፍስሀን መምረጡን ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
Rate this item
(0 votes)
የክሪስታል ፓላስ አምባል ማርክ ጉዬ ባለፈው ቅዳሜ ከኒውካስል ጋር በነረበው ግጥሚያ የአምበልነት መለያው ላይ ‘አይ ላቭ ጂሰስ’ (እየሱስን እወደዋለሁ) ብሎ መፃፉ አነጋጋሪ ሆኗል። የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ አስተዳዳሪ የሆነው ኤፍኤ አምበሉ ላይ እርምጃ ከመውሰድ ቢቆጠብም ለክለቡ እና ተጫዋቹ መለያ ላይ ኃይማኖታዊ…
Rate this item
(0 votes)
19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር ታላቅ ሩጫ በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ሩጫው በህዝብ ተሳትፎና በክልሉ መንግሥት ድጋፍ እየተገነባ ለሚገኘው የአርባ ምንጭ ዓለም ዓቀፍ ስታዲየም ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ እንዲሁም በከተማው የሚከበረውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን…
Rate this item
(0 votes)
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር የእንጦጦ ፓርክ ሲቢኢ ሩጫን በየወሩ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። በእንጦጦ ፓርክ ላይ በ5 ኪ ሜ የሚካሄደው ሩጫ ከዘንድሮ በፊት ለሁለት ዓመታት (2021 እና 2022) ላይ ከተደረገ በኋላ ተቋርጦ ነበር። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባደረገው ሙሉ…
Rate this item
(0 votes)
ከ21 የተለያዩ አገራት ከ500 በላይ እንግዶች ይመጣሉ ለመጀመሪያ ጊዜ 50 ሺ ተሳታፊዎች መካፈላቸው ልዩ ያደርገዋል  ለዝግጅቱ ስኬት ከ2ሺ በላይ ሰዎች በትጋት ይሰራሉ 11 ሃኪሞችን ጨምሮ ከ200 በላይ የጤና ባለሙያዎች ይሰማራሉ 24ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ፤ ዛሬና ነገ በህፃናትና በዋናው የጎዳና…
Rate this item
(0 votes)
የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ከ2 ሳምንታት በኋላ የ2024 የዓለም ኮከብ አትሌቶችን በተለያዮ ዘርፎች በመምረጥ ይሸልማል። የሽልማት ስነስርዓቱ በሞናኮ ከተማ የሚካሄድ ሲሆን በኮከብ አትሌቶች ምርጫው የሚያሸንፉትን የዓመቱ ምርጥ ስፖርተኞች መላው ዓለም በጉጉት ይጠብቃቸዋል። ከ100 በላይ የዓለማችን ምርጥ አትሌቶችና ሌሎች የአትሌቲክስ ባለድርሻ አካላት…
Page 7 of 101