ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ክለቦች በአፍሪካ ደረጃ በሻምፒዮንስ ሊግ እና በኮንፌደሬሽን ካፕ በተሳትፎ እና በውጤታማነት ከፍተኛ ደረጃ ከያዙት የአህጉሪቱ ክለቦች ተርታ ለመግባት ብዙ መስራት እንደሚጠበቅባቸው መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ዘንድሮ በሁለቱ አህጉራዊ ውድድሮች ተሳታፊ የሆኑት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ የምድብ ድልድል…
Rate this item
(1 Vote)
በ2013 የእግር ኳስ ሃብታም ተጨዋቾች ደረጃ ላይ ለፓሪስ ሴንትዠርመን የሚጫወተው ዴቪድ ቤካም በ175 ሚሊዮን ፓውንድ የሃብት መጠን አንደኛ ሆነ፡፡ የባርሴሎናው ሊዮኔል ሜሲ በ115.5 ሚሊዮን ፓውንድ እንዲሁም የሪያል ማድሪዱ ክርስትያኖ ሮናልዶ በ112 ሚሊዮን ፓውንድ ሃብታቸው ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ ናቸው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
58ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ወደ ሩብ ፍፃሜ ምእራፍ ሲሸጋገር የውድድሩ የሃይል ሚዛን እንግሊዝን ሸሽቶ ለስፔንና ጀርመን ክለቦች እያጋደለ መምጣቱ ተረጋገጠ፡፡ ዘንድሮ ለሩብ ፍፃሜ የበቁት ስምንት ክለቦች ከአምስት አገራት የተውጣጡ ሲሆኑ ፤ ሶስቱ የስፔን ክለቦች ሪያል ማድሪድ፣ ባርሴሎና እና ማላጋ፤ ሁለት…
Rate this item
(1 Vote)
በኳታር ንጉሳዊያን ቤተሰብ ስፖንሰርነት የአውሮፓ 24 ምርጥ ክለቦችን የሚያሳትፍ ‹ድሪም ፉትቦል ሊግ› ስለመታቀዱ በለንደኑ ታይምስ ጋዜጣ የቀረበ ልዩ ዘገባ እውነታ አልተረጋገጠም፡፡ ኳታር በ2022 እኤአ ላይ በመካከለኛው ምስራቅ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ እንዲካሄድ የተፈቀደውን 22ኛው የዓለም ዋንጫ የምታዘጋጀው ናት፡፡ በሃሳቡ የአውሮፓ እግር…
Rate this item
(0 votes)

(4 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ለሚያደርገው ሶስተኛ ጨዋታ ዝግጅቱን በውዝግቦች በመታጀብ ሊጀምር ነው፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ ከቦትስዋና ጋር ከ15 ቀናት በኋላ እዚህ አዲስ አበባ ላይ ይጫወታል፡፡ ይሄው የዋልያዎቹ ወሳኝ ጨዋታ ፌደሬሽኑ እና ክለቦችን ባነካኩ ውዝግቦች ገና ከዝግጅት ምእራፉ የመቃወስ…