ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በፈረንሳይ ሜዝ በተካሄደ የ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ውድድር እትሌት ፅጌ ድጉማ አሸንፋለች፡፡ ፅጌ የ800 ሜትሩን 1 ደቂቃ ከ58 ሴኮንድ ከ97 ማይክሮ ሴኮንድ በመጨረስ በቀዳሚነት ማጠናቀቋን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርስቲ አዘጋጅነት ዛሬ ይጀመራል። የስፖርት ፌስቲቫሉ በተለያዩ ምክንያቶች ለዘጠኝ ዓመታት ተቋርጦ የቆየ ነበር። በአዲስ መልክ እንዲጀመር የኢትዯጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የስፖርት ማህበርና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ልዮ ትኩረት በመስጠት ተንቀሳቅሰዋል።የስፖርት ፌስቲቫሉ እስከ ጥር…
Rate this item
(1 Vote)
የእግር ኳስ ክህሎቱን የተመለከቱ ሴኔጋላዊው ”ኔይማር” ብለው ይጠሩታል፡፡ከህፃንነቱ እስከ 16 ዓመቱ ድረስ ኳስን በጫማ ሳይሆን በባዶ እግር ተጫውቷል፡፡ ፍጥነቱ እንደ አቦ ሸመኔ በመሆኑና በሚመታቸው ጠንካራ ኳሶች በርካቶች ከዲዲየር ድርጎባ ጋርም ያመሳስሉታል፡፡ የ23 ዓመቱ ተስፈኛ ሴኔጋላዊ የቼልሲ የፊት መስመር ተጫዋች ኒኮላስ…
Rate this item
(3 votes)
በ28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለቀጣይ አራት አመት ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንት ለመምራት ምርጫ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ በዚህም ከኦሮሚያ ክልል የተወከሉት አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
በ28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለቀጣይ አራት አመት ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንት ለመምራት ምርጫ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ ለፕሬዝደንትነት 6 እጩዎች የቀረቡ ሲሆን፤ ፕሮፋይላቸውም ለጉባኤው ቀርቧል፡፡ አስመራጭ ኮሚቴው ማብራሪያ እየሰጠ ነው፡፡ 1.ገ/እግዚአብሄር ገ/ማርያም... ከትግራይ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 2.አቶ ያዬህ አዲስ.. ከአማራ ክልል…
Saturday, 21 December 2024 20:34

እጩ ፕሬዚዳንት ዱቤ ጁሎ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ከነበረው አገልግሎት በመነሳትበኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስተዳደርና ኮሚቴዎች ከ20 ዓመታት በላይ አገልግያለሁ።አትሌቲክሳችን የኢትዮጵያ ብራንድ ነው። አትሌቲክስ ማለት ኢትዮጵያ ነው። አሁን ያለበት ሁኔታ ከዚህ ቀደም ከነበረው ክፍተቶች ይታዮበታል። ከፌዴሬሽኑ አስተዳደር ውጭ በቆየሁባቸው ጊዚያት ከአመራር፤ ከአሰራርና ከዕድገት አንፃር ያሉትን ችግሮች በደንብ…
Page 6 of 101