ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበርን በአንድ የስራ ዘመን ለአራት አመታት አገልግያለሁ። ማህበሩን በአዲስ መልክ ያደራጀን ሲሆን ሌሎች ማህበራቶች በየክልሎቹ እንዲቋቋሙ አድርጊያለሁ። ማህበሩን በምንመራበት ወቅት ከማናጀሮች ያልተከፈለ 26 ሚሊዮን ብር ወደ አትሌቶች እንዲከፈል ሰርቻለሁ። ማናጀሮች ለአትሌቶች ላለመስጠት የያዙትና የተጠራቀመ ብር እንዲመለስ አድርገን ችግር…
Read 624 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ስፖርቱ በስፖርተኛ ስፖርቱን ባሳለፈ ይመራ የሚለውን ሃሳብ ከሚያንፀባርቁ አንዱ ነኝ። ከ15 ዓመታት በላይ በሯጭኘት ቆይቻለሁ። ፅናት ፤ ፍጥነት ወቅታዊ ብቃት የስፖርት ቋንቋዎች ናቸው። እነዚህን ቋንቋዎች ስፖርተኛ ቢሰራቸው ስፖርተኛ ቢያስተዳድራቸው በጣም የቀለለ ይሆናል።የስፖርት ስርዓትና ህግ ምንም እንኳ አመራር ሆኜ አይመለከተኝም ብል…
Read 544 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ከ125 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል • ፌዴሬሽን ከተመሰረተ 70 ዓመቱ ነው • የተጣራ ሀብቱ ከ257 ሚ.ብር በላይ፤ ከ114 ሚ. በላይ ዓመታዊ ገቢ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ከሳምንት በኋላ 28ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያደርጋል ። ታህሳስ 12 እና 13 ላይ በስካይላይት እንደሚካሄድ…
Read 569 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Thursday, 05 December 2024 15:40
ኢንጂነር ሃይለእየሱስ ፍስሀ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
Written by Administrator
ጉባኤው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለአራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ኢንጂነር ሀይለእየሱስ ፍስሀን መምረጡን ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
Read 724 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Wednesday, 04 December 2024 08:51
የክሪስታል ፓላሱ አምበል የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ባንዲራ ላይ ‘እየሱስን እወደዋለሁ’ ብሎ መፃፉ አነጋጋሪ ሆነ
Written by Administrator
የክሪስታል ፓላስ አምባል ማርክ ጉዬ ባለፈው ቅዳሜ ከኒውካስል ጋር በነረበው ግጥሚያ የአምበልነት መለያው ላይ ‘አይ ላቭ ጂሰስ’ (እየሱስን እወደዋለሁ) ብሎ መፃፉ አነጋጋሪ ሆኗል። የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ አስተዳዳሪ የሆነው ኤፍኤ አምበሉ ላይ እርምጃ ከመውሰድ ቢቆጠብም ለክለቡ እና ተጫዋቹ መለያ ላይ ኃይማኖታዊ…
Read 637 times
Published in
ስፖርት አድማስ
19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር ታላቅ ሩጫ በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ሩጫው በህዝብ ተሳትፎና በክልሉ መንግሥት ድጋፍ እየተገነባ ለሚገኘው የአርባ ምንጭ ዓለም ዓቀፍ ስታዲየም ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ እንዲሁም በከተማው የሚከበረውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን…
Read 528 times
Published in
ስፖርት አድማስ
