ስፖርት አድማስ
Monday, 27 October 2025 06:43
የኦሜድላ ስፖርት ክለብ አትሌቲክስ ቡድን በ42ኛው ጃንሜዳ ሀገር አቋራጭ ውድድር በሴቶች አጠቃላይ የዋንጫ አሸናፊ ሆነ
Written by Administrator
የኦሜድላ ስፖርት ክለብ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ በተካሄደው በ42ኛው ጃንሜዳ ሀገር አቋራጭ ውድድር በሴቶች አጠቃላይ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። በሴቶች የአትሌቲክስ ቡድን 2ኛ፣ 4ኛ እና 5ኛ በመውጣት በሴቶች የ10ኪ.ሜ ውድድር የዋንጫ አሸናፊ ሲሆን በወንዶች በአጠቃላይ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል።
Read 367 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ከ 20 አመት በታች የአለም ዋንጫ አርጀንቲናን 2 ለ 0 በመርታት የአለም ዋንጫ አሸናፊ መሆን ችላለች። ለሞሮኮ ያሲር ዛብሪ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ሀገሩን አሸናፊ አድርጓል።
Read 419 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ዌልስና ቤልጂየም ባደረጉት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ አንዲት አይጥ ወደ ሜዳዉ ዘልቃ መግባቷ ብዙዎችን አስደምሟል፡፡ ቤልጂየም ዌልስን 4 ለ 2 በሆነ ዉጤት ባሸነፈችበት በዚህ ጨዋታ አይጧ በ65ኛ ደቂቃ ወደ ሜዳ በመግባቷ ጨዋታዉ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ተቋርጧል፡፡ የጀርመን ዜግነት ያላቸዉ የእለቱ ዳኛ…
Read 425 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ዛሬ በተደረገው የወንዶች 100 ሜትር ፍጻሜ ጀማይካውያኑ 1ኛ እና 2ኛ ወጥተዋል፡፡ ኦብሊኬ ሴቪሊ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ የገባበት 9 ሰከንድ 77 ማይክሮ ሰከንድ የግል ምርጥ ሰዓቱም ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ለመጨረሻ ጊዜ በ2015 የቤጂንግ ዓለም ሻምፒዮና በአትሌት ዩሲያን ቦልት የወርቅ ሜዳልያ ያገኝችው ጃማይካ፤ ከ10…
Read 727 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በጃፓን ቶክዮ እየተካሄደ ባለው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሁለተኛ ቀን ዉሎ ኢትዮጵያ ሁለት የብር ሜዳሊያዎች አገኘች። ዛሬ ከሰዓት በኋላ ላይ በተደረገው የወንዶች የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ሁለተኛ በመሆን የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል፡፡ ዮሚፍ ቀጀልቻ 50 ሜትር እስከሚቀር…
Read 285 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በስዊዘርላንድ ዙሪክ የ2025 ዳይመንድ ሊግ የመጨረሻ ዙር ውድድር እየተከናወነ ሲሆን፤ በሴቶች 3000 ሜትር የተወዳደረችው አለሽኝ ባወቀ አሸናፊ ሆናለች፡፡ ወጣቷ አትሌት ርቀቱን ለማጠናቀቅ 8:40.56 ሰዓት ፈጅቶባታል። የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/AdissAdmas
Read 700 times
Published in
ስፖርት አድማስ
