ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በኬንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ውድድር ብሔራዊ ቡድኑ በወንዶች ከ75 ኪሎ ግራም በታች እና ከ53 ኪሎ ግራም በታች፣ እንዲሁም በሴቶች ካታ እና በቡድን ኩሚቴ ባሳየው ድንቅ ብቃት አራት የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸንፏል። በተጨማሪም በወንዶች ከ67 ኪሎ ግራም በታች እና በቡድን ካታ ውድድር…
Rate this item
(0 votes)
የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ በታሪክ እጅግ አስገራሚ የሚባል ስኬት በማስመዝገብ፣ ለአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ውድድር የደረሰውን አርሰናልን በመለያ ምት በመርታት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የሻምፒዮናው ባለቤት መሆኑን አረጋግጧል። በፑሽካሽ አሬና በተደረገው በዚህ እጅግ አስደናቂ የፍጻሜ ፍልሚያ፣ ካይ ሀቨርትዝ ለአርሰናል ቀዳሚዋን ግብ…
Rate this item
(2 votes)
ሞሮኮ እ.ኤ.አ. በ2030 ለምታስተናግደው የፊፋ ዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ማዘጋጃ ይሆን ዘንድ፣ 115,000 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለውን ግዙፉን የሀሰን ሁለተኛ ስታዲየም እ.ኤ.አ. እስከ 2027 ማጠናቀቂያ ድረስ ለመጨረስ ማቀዷን አስታወቀች። በካዛብላንካ አቅራቢያ እየተገነባ ያለው ይህ ስታዲየም ሲጠናቀቅ በዓለም ላይ ትልቁ የእግር…
Rate this item
(1 Vote)
በቻይና ሺያመን በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ የወንዶች 5000 ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ይሁኔ አዲሱ 12፡57.32 በሆነ አስደናቂ ሰዓት አንደኛ በመውጣት አሸንፏል። አትሌቱ ያስመዘገበው ይህ ውጤት የዓመቱ የዓለማችን ፈጣኑ ሰዓት ከመሆኑም በላይ የውድድሩ አዲስ ክብረ ወሰን ሆኖ ተመዝግቧል። በዚሁ እጅግ አጓጊ…
Rate this item
(1 Vote)
የለንደኑ መድፈኞች ለአፍሪካውያን እግር ኳስ አፍቃሪያን ትልቅ ደስታን ይዘው መጥተዋል። ላለፉት ሦስት ተከታታይ የውድድር ዓመታት ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ሲያጠናቅቅ የነበረው አርሰናል፣ ማክሰኞ ዕለት ባደረገው ጨዋታ የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ችሏል። ይህ ድል ክለቡ በአሰልጣኝ አርሰን ቬንገር መሪነት ካሳካው…
Rate this item
(0 votes)
ሻንግሀይ፣ ቻይና — ዛሬ በቻይና ሻንግሀይ ጅማሬውን ባደረገው የ2026 የዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ የተካፈሉ የኢትዮጵያ አትሌቶች አዳዲስ ክብረወሰኖችንና የግል ምርጥ ሰዓቶችን በማስመዝገብ ደማቅ ድል መቀናጀታቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በዕለቱ በጉጉት በተጠበቀው የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር አትሌት ብርቄ ሓየሎም ርቀቱን በ3:55.56…
Page 3 of 101