ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ ዓመት ልዩ እንግዳ ‹‹አዲሱ 2009 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ህዝብ የሰላም እና የብልፅግና እንዲሆን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ፡፡ በስፖርቱ መስክ በተለይ በእግር ኳስ እና በአትሌቲክስ ካለንበት ደረጃ ከፍ ብለን መመልከት ምኞቴ ነው፡፡››‹‹በሴካፋ እንደ ቡድን ያቀድነው ሻምፒዮን ሆነን ዋንጫውን ይዘን ለመመለስ ነው፡፡ ሉሲዎች…
Rate this item
(0 votes)
 የ31ኛው ኦሎምፒያድ ክለሳበ31ኛው ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያ በ3 የስፖርት አይነቶች 35 ኦሎምፒያኖችን ያሳተፈች ሲሆን፤ 1 የወርቅ፤ 2 የብር እንዲሁም 5 የነሐስ ሜዳልያዎች ተገኝተዋል። የሜዳልያ ስብስቡ ኢትዮጵያን ከ207 አገራት በ44ኛ ደረጃ ከአፍሪካ ደግሞ በ3ኛ ደረጃ ያስቀመጣት ነበር። ከሜዳልያ ውጤቶቹ በአልማዝ አያና በ10ሺ ሜትር…
Rate this item
(11 votes)
 ክፍል 28 ዓመታት ባስቆጠረው የመሰለ መንግስቱ ‹‹እግር ኳስን በራድዮ ተመልከቱ›› ቀጥታ ስርጭት ላይ የካፍ ኢንስትራክተር ሽፈራው እሸቱ ቋሚ ተሰላፊ ናቸው፡፡ በተለያዩ የብሮድካስት ሚዲያዎች፤ የውይይት መድረኮች በእግር ኳስና ዳኝነቱ ዙርያ በሚሰጧቸው አስተያየቶች ከበሬታን ያተረፉ ናቸው፡፡ በእግር ኳስ ዳኝነት ሙያቸው ከ46 ዓመታት…
Rate this item
(16 votes)
ክፍል 112 ዓመታትን ባስቆጠረው የመሰለ መንግስቱ ‹‹እግር ኳስን በራድዮ ተመልከቱ›› ቀጥታ ስርጭት ላይ የካፍ ኢንስትራክተር ሽፈራው እሸቱ ቋሚ ተሰላፊ ናቸው፡፡ በዳኝነት ዙርያ በሚሰጧቸው አስተያየቶች ከበሬታን ያተረፉ ፡፡ ባለፈው ሰሞን እንኳን በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ላይ የአርሰናልና ሊቨርፑል ጨዋታ ከኮሜንታተሩ መሰለ…
Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት ከአዲስ አበባ 200 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በአርሲ ነገሌ በሚገኙት የአብያታና ሻላ ሀይቆች ዙሪያ ገብ በሚያካልለው ብሄራዊ ፓርክ በ12 ኪ.ሜ እና በ21 ኪ.ሜ የተካሄደው የተራራ ላይ ሩጫ ሁለገብ ስኬት ነበረው፡፡ የተራራ ላይ ሩጫውን ያዘጋጀው ሪያ ኢትዮጵያ ሲሆን ከታላቁ ሩጫ…
Rate this item
(0 votes)
20 ቡድኖች የሚሳተፉበት የታዳጊና ወጣቶች የክረምት እግር ኳስ ውድድር ባለፈው ሳምንት በአበበቢቂላ ስታድዬም ተጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ የክረምት እግር ኳስ ውድድሩን ያዘጋጀው ግሎሪዬስ ኃላፊነቱ የተ/የግል ኩባንያ ከአዲስ አበባ አስተዳደር ወጣቶች ስፖርት ቢሮ እና ከአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ነው፡፡…