ስፖርት አድማስ

Rate this item
(5 votes)
ከአፍሪካ አንደኛ ነው ኢትዮጵያዊው ያሬድ ንጉሴ ዲሳሳ በዓለም ሻምፒዮና በብራዚላዊያን ጂጁትሱ ስፖርት ለግማሽ ፍፃሜ በመድረስ በ4ኛ ደረጃ ያጠናቀቀ ሲሆን ውጤቱ ለኢትዮጵያም ለአፍሪካም በታሪክ የመጀመሪያው ነው፡፡ በ2016 የዓለም ጂጁትሱ ሻምፒዮና ያሬድ ንጉሴ በመጀመሪያው ዙር ጀርመናዊ ተጋጣሚውን በማሸነፍ ሲሆን፤ በ2ኛው ዙር ደግሞ…
Rate this item
(6 votes)
• አክሱም ቤቲንግ በአዲስ አበባ 7 ቅርንጫፎች ከፍቶ፤ በ60 ዓይነት ውርርዶች ከ100 በላይ ስፖርቶች እያጫወተ ነው፡፡• በ20 ብር ትኬት ከ1 እስከ 20 ጨዋታዎችን በአክሱም ቤቲንግ መወራረድ ይቻላል ፤ ከፍተኛው ሽልማት እስከ 250ሺ ብር ነው፡፡• በዓለም ዙርያ እስከ 3 ትሪሊዮን ዶላር…
Rate this item
(0 votes)
 • በፊፋ ስር ዝውውራቸውን ህጋዊ የሚያደርግ ዲፓርትመንት ተቋቁሞ መንቀሳቀስ ከጀመረ 6 ወራትተቆጥረዋል፡፡ • በፕሪሚዬር ሊጉ ብዛታቸው ከ10 የተለያዩ አገራት 32 ተጨዋቾች ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተጨዋቾች የደሞዝ መረጃ በከፊል ስም ክለብ ወርሃዊ ደሞዝታደለ መንገሻ አርባ ምንጭ ከነማ 125,000.0እንዳለ ከበደ አርባ…
Rate this item
(0 votes)
• 42 ሺህ ተሳታፊዎች • የቻይናዋ ኦሎምፒክ ሻምፒዮን ዢን ዋንና የደቡብ አፍሪካው ማራቶን ሯጭ ሄነሪክ ራማላ እንግዶች ናቸው • 6ሺ በቀይ መነሻ 36ሺ በአረንጓዴ መነሻ • 500 አትሌቶች፤ 250 ቱሪስት ሯጮች፤ 20 አምባሳደሮች፤30 የአካል ጉዳተኞች፤ 500 የበጎ ፍቃድ አገልጋዮች እንዲሁም…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና በ2016 የአይኤኤኤፍ የዓለም ኮከብ ሴት አትሌት ምርጫ ከመጨረሻ 3 እጩዎች አንዷ ሆና የቀረበች ሲሆን የምታሸንፍበት ሰፊ እድል መያዟን የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በሴቶች ምድብ አልማዝን የሚፎካከሯት ሌሎቹ እጩዎች ጃማይካዊቷ የአጭር ርቀት ሯጭ ኤላኒ ቶምሰንና ፖላንዳዊቷ መዶሻ ወርዋሪ…
Sunday, 06 November 2016 00:00

‹‹ባልመረጥም እመረጣለሁ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ከትናንት ጀምሮ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ከዓመታዊ አጀንዳዎቹ በተጨማሪለሚቀጥሉት 4 ዓመታት ብሔራዊ ፌዴሬሽኑን የሚያስተዳድሩ አመራሮች ምርጫ የሚያከናውን በመሆኑ አበይት ትኩረት ስቧል፡፡ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የቀድሞናየአሁን አትሌቶችም ለፕሬዝዳንትነት እና ለስራ አስፈፃሚ አባልነት ምርጫ…