ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
 በ2016/17 የውድድር ዘመን የአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች ሲገባደዱ ቼልሲ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ፤ ጁቬንትስ በጣሊያን ሴሪ ኤ ፤ ባየር ሙኒክ በጀርመን ቦንደስ ሊጋ፤ ሪያል ማድሪድ በስፔን ላሊጋ እንዲሁም ሞናኮ በፈረንሳይ ሊግ 1 ሻምፒዮንነታቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ከ5ቱ ታላላቅ ሊጎች ባሻገር በሳምንቱ አጋማሽ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው 46ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 8 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታድዬም ሲካሄድ ነበር፡፡ ሻምፒዮናውን በቂ ተመልካች በአዲስ አበባ ስታድዬም ተገኝቶ እየተከታተለው አልነበረም፡፡ በተለይ ዋናዎቹ ታዳሚዎቹ አትሌቶች፣ አሰልጣኞች፣ የክለብና የክልል ክለቦች ተለያዩ ስፖርት ኃላፊዎች ናቸው፡፡ በሌላ በኩል ግን…
Rate this item
(0 votes)
የ2017 ቶታል የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ፉክክር 25ኛ ዙር ወዘተ ቢሮ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታድየም የቱኒዚያውን ኤስፔራንስ የፊታችን ማክሰኞ ያስተናግዳል፡፡ ባለፈው ሳምንት የቀጠለው በምድብ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጭ ከደቡብ አፍሪካው ሜመሎዲ ሰንዳውንስ ጋር ተገናኝቶ 0ለ0…
Rate this item
(1 Vote)
 3 ማራቶኒስቶች፤ 20 ሳይንቲስቶች፤ 30 አሯሯጮች ተሳትፈዋል የአሜሪካው የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ናይኪ Breaking2 በሚል ስያሜ በነደፈው ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች ለመግባት ልዩ ፕሮጀክት የመጀመርያውን ሙከራ ከሁለት ሳምንት በፊት አድርጓል፡፡ በሙከራ ውድድሩ ኬንያዊው ኤሊውድ ኪፕቾጌ ለታቀደው ሰዓት በጣም በመቃረብ ሲሳካለት፤…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2019 እኤአ ላይ ካሜሮን ለምታስተናግደው 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚያደርገውን የምድብ ማጣርያ ከወር በኋላ ቢጀምርም፤ አስፈላጊውን የተሟላ ዝግጅት በተያዘው እቅድ መሰረት ለማከናወን አልቻለም። አዲሱ ዋና አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለስፖርት አድማስ እንደገለፁት በመጀመሪያ ምርጫቸው ለብሔራዊ ቡድኑ 29 ተጨዋቾችን…
Rate this item
(0 votes)
 የ31 ዓመቷ ጥሩነሽ ዲባባ የዓለማችን የምንግዜም ምርጥ የረጅም ርቀት ሴት አትሌት ሆና ቀጥላለች፡፡ በኦሎምፒክ፤ በዓለም ሻምፒዮና ፤ በዓለም አገር አቋራጭ የሰበሰበቻቸው ሜዳልያዎችና አጠቃላይ ውጤቶቿ በረጅም ርቀት ታሪክ ከሚጠቀሱ የዓለም ምርጦች ተርታ ያሰልፉታል፡፡ ይህ ክብረወሰኗ በማራቶን ምርጥ ውጤቶች እየታጀበ የሚቀጥል ከሆነ…