ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2019 እኤአ ላይ ካሜሮን ለምታስተናግደው 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚያደርገውን የምድብ ማጣርያ ከወር በኋላ ቢጀምርም፤ አስፈላጊውን የተሟላ ዝግጅት በተያዘው እቅድ መሰረት ለማከናወን አልቻለም። አዲሱ ዋና አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለስፖርት አድማስ እንደገለፁት በመጀመሪያ ምርጫቸው ለብሔራዊ ቡድኑ 29 ተጨዋቾችን…
Rate this item
(0 votes)
 የ31 ዓመቷ ጥሩነሽ ዲባባ የዓለማችን የምንግዜም ምርጥ የረጅም ርቀት ሴት አትሌት ሆና ቀጥላለች፡፡ በኦሎምፒክ፤ በዓለም ሻምፒዮና ፤ በዓለም አገር አቋራጭ የሰበሰበቻቸው ሜዳልያዎችና አጠቃላይ ውጤቶቿ በረጅም ርቀት ታሪክ ከሚጠቀሱ የዓለም ምርጦች ተርታ ያሰልፉታል፡፡ ይህ ክብረወሰኗ በማራቶን ምርጥ ውጤቶች እየታጀበ የሚቀጥል ከሆነ…
Rate this item
(0 votes)
 ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ የክለቦች ታሪክ ፈርቀዳጅነቱ በተለያዩ ሁኔታዎች ይጠቀሳል፡፡ 80ኛ ዓመቱን በማክበር ላይ የሚገኘው ክለቡን በብሄራዊና አህጉራዊ ደረጃ አዳዲስ ምእራፎችን እየከፈተ ጉዞውን ቀጥሏል፡፡ በአፍሪካ የክለቦች ውድድር ተሳትፎ 50ኛ ዓመቱን ሲይዝ በ2017 ቶታል የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ገብቷል፡፡ ከደቡብ…
Rate this item
(0 votes)
 · በደርቢው የመጀመሪያ ዙር ከትኬት ሽያጭ የተሰበሰበው ከ970 ሺ ብር በላይ ነው፡፡ · የተመዘገቡ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ቡና ከ13 ሺ በላይ፤ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከ14 ሺ 700 በላይ · በተለያዩ የጥራት ደረጃዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ 10 ሺ ማልያዎችና 1 ሺ እስካርፎች፤ ኢትዮጵያ ቡና…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ 42ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ በአዳማ ከተማ ሪፍት ቫሊ ሆቴል ይካሄዳል። የጉባኤው አባላት በስምንት ጉዳዮች ላይ በመምከር ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፉ የሚጠበቅ ሲሆን የኦሎምፒክ ኮሚቴውን ለቀጣይ 4 ዓመታት የሚመሩትን አዲስ ፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚ ቦርድ አባላት ምርጫ ይደረጋል፡፡ የኦሎምፒክ…
Rate this item
(0 votes)
• አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ውድድሮች የማዘጋጀት ጥረቶች መቀጠል አለባቸው• በትምህርት ቤቶች፤ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና በወጣት ማዕከላት መዘውተር አለበት፡፡በጅማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው ዞን 4.2 የአፍሪካ ቼስ ሻምፒዮና ነገ ይፈፀማል፡፡ የጅማ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን እና የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አህጉራዊ ሻምፒዮናው በተሳካ…
Page 12 of 69