ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
 ከ22 ዓመታት በፊት የዓለም፤ የአውሮፓና የአፍሪካ ኮከብ ተጨዋች ሆኖ የተሸለመው የ51 ዓመቱ ጆርጅ ዊሃ የላይቤርያ ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል፡፡ ትናንት በመላው ዓለም በተሰራጩ ዘገባዎች እንደተጠቀሰው የላይቤሪያ የምርጫ ኮሚሽን ከ2 ሚሊዮን በላይ ላይቤርያውያን የተሳተፉበት ምርጫ ጊዜያዊ ቆጠራ ይፋ ሲያደርግ በሁለተኛ ዙር ምርጫው…
Rate this item
(4 votes)
ይህ የስፖርት አድማስ የታሪክ ማስታወሻ በየጊዜው የሚቀርበው፤ “ታላላቅ ስፖርተኞችን አስደናቂ ብቃታቸውንና የህይወት ዘመን ታሪካቸውን ባስታወስን ቁጥር ለዛሬም ለወደፊትም የመንፈስ ብርታት ይሆነናል” በሚል ነው፡፡ “…ሳተናው እግረ ጆቢራ፤ ሎጋ ቢቂላ ዋቅጂራ…” አበበ በቂላ በልጅነቱ ስፓርተኛ ነበር - በትውልድ መንደሩ፡፡ በወጣትነቱ ክብረ ወሰኖችን…
Rate this item
(1 Vote)
ይህ የስፖርት አድማስ የታሪክ ማስታወሻ በየጊዜው የሚቀርበው፤ “ታላላቅ ስፖርተኞችን አስደናቂ ብቃታቸውንና የህይወት ዘመን ታሪካቸውን ባስታወስን ቁጥር ለዛሬም ለወደፊትም የመንፈስ ብርታት ይሆነናል” በሚል ነው፡፡ አበበ ቢቂላና መዝገቡ ከአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች (ልዩ መገንዘገብ) እድሜው አስራ አምስት የማይሞላ ልጅ ቅርብ ካሉት ሰዎች…
Rate this item
(1 Vote)
• ለፕሬዝዳንትነት 5 እጩዎች፤ ለስራ አስፈፃሚነት 16 እጩዎች ቀርበዋል• በስፖርቱ አመራር ላይ የሰፈነው አለመተማመን ጫና ቢፈጥርብንም፤ ስራችንን በአግባቡ እየሰራን ነው- የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴ• የቀድሞዎቹ ስራ አስፈፃሚዎች አቶ ልዑልሰገድ በጋሻውና ኢንጅነር ቾል ቤል ተወዳዳሪነታቸው ያልፀደቀላቸው እጩዎች ናቸው ታህሳስ 16 ላይ በሰመራ…
Rate this item
(1 Vote)
• ለፕሬዝዳንትነት 5 እጩዎች፤ ለስራ አስፈፃሚነት 16 እጩዎች ቀርበዋል• በስፖርቱ አመራር ላይ የሰፈነው አለመተማመን ጫና ቢፈጥርብንም፤ ስራችንን በአግባቡ እየሰራን ነው- የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴ• የቀድሞዎቹ ስራ አስፈፃሚዎች አቶ ልዑልሰገድ በጋሻውና ኢንጅነር ቾል ቤል ተወዳዳሪነታቸው ያልፀደቀላቸው እጩዎች ናቸው ታህሳስ 16 ላይ በሰመራ…
Rate this item
(2 votes)
17ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ከ 2 ሳምንት በፊት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በድምቀት መካሄዱ የሚታወስ ነው፡፡ ከእቅድ አንስቶ በዝግጅትና በቅደምተከተል በሚከናወኑ ስራዎች ሙሉ 1 ዓመት የሚፈጀው ዋናው የ10 ኪሜትር የጎዳና ላይ ሩጫን በየዓመቱ ለማዘጋጀት የውድድሩ አዘጋጅ…
Page 11 of 73