ስፖርት አድማስ
Monday, 20 July 2026 09:56
ትውልደ ኢትዮጵያዊው የካናዳ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ዓሊ አህመድ አዲስ አበባ ገብቷል
Written by Administrator
ትውልደ ኢትዮጵያዊው የካናዳ ብሔራዊ ቡድን እና የእንግሊዙ ኖርዊች ሲቲ ክለብ ተጫዋች ዓሊ አህመድ በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብቷል። ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ ሲደርስም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን፣ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር…
Read 773 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአሜሪካው ኒው ጀርሲ ግዛት በሚገኘው የሜትላይፍ ስታዲየም እሁድ ዕለት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ስፔንና አርጀንቲና የመጨረሻ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል። ሊዮኔል ሜሲ የሚመራት አርጀንቲና ዋንጫውን በተከታታይ በማንሳት ታሪክ ለመድገም ስትጫወት፣ ስፔን ደግሞ ሁለተኛ የዓለም ዋንጫዋን ለማሸነፍ ትፋለማለች። በጨዋታው ላይ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት…
Read 394 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአትላንታ ስታዲየም የተደረገው እጅግ ተጠባቂው የ23ኛው የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ፤ በወቅቱ ሻምፒዮን አርጀንቲና 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በመጀመሪያው አጋማሽ ያለምንም ግብ ከተለያዩ በኋላ፣ በሁለተኛው አጋማሽ በ55ኛው ደቂቃ አንቶኒ ጎርደን ለእንግሊዝ ቀዳሚዋን ግብ አስቆጥሮ መሪ ያደረጋት ቢሆንም፣ አርጀንቲናዎች ተጭነው…
Read 504 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Monday, 13 July 2026 08:41
የኤምሬትሱ ቢሊየነር ለግብፅ ብሔራዊ ቡድን አባላት አዳዲስ የቅንጦት መኪና ሸለመ
Written by Administrator
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ቢሊየነር ኻላፍ አህመድ አል ሀብቱር፣ በዓለም ዋንጫው ላይ አስደናቂ ተሳትፎ ላደረገው የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ልዑካን በሙሉ አዳዲስ የ ሚትሱቢሺ መኪኖችን በስጦታ አበረከተ። ይህ እጅግ ውድ የሆነው ስጦታ ተጫዋቾችን፣ አሰልጣኞችን፣ የህክምና ባለሙያዎችንና ለቡድኑ ስኬት አስተዋፅኦ ያደረጉ አስተዳዳሪዎችን በሙሉ…
Read 573 times
Published in
ስፖርት አድማስ
* ሞሮኮ - 31.5 ሚሊዮን ዶላር የአፍሪካ ሀገራት በ2026 የፊፋ የዓለም ዋንጫ ላይ ካሳዩት አስደናቂ ተሳትፎ ጎን ለጎን እጅግ ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ይዘው ወጥተዋል። አስደናቂ ጉዞ ያደረገችው ሞሮኮ 31.5 ሚሊዮን ዶላር በመሰብሰብ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር መሆን ችላለች። ግብፅ በበኩሏ 17.5…
Read 166 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የ2025 የአፍሪካ ምርጥ የወንዶች እግር ኳስ ዳኛ እና የፊፋ ዓለም አቀፍ ዳኛ ኡመር አብዱልከድር አርታን፣ ዛሬ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። ሶማሊያዊው ዳኛ በክልሉ የሚካሄደውን የዞኖች እግር ኳስ ውድድር የዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ በክብር እንግዳነት ለመታደምና ለአካባቢው…
Read 371 times
Published in
ስፖርት አድማስ
