ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ለንደን ባስተናገደችው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያ በ13 የተለያዩ ውድድሮች 46 አትሌቶችን በማስመዝገብ የተሳተፈች ሲሆን የሚያረካ ውጤት አልተመዘገበም፡፡ በሻምፒዮናው የተሳተፉት የኢትዮጵያ አትሌቶች ብዙ ልምድ የሌላቸውና ወጣቶች ስለነበሩ፤ የቡድን ስራ የተጠናከረ ባለመሆኑ፤ የአሯሯጥ ስትራቴጂዎች አለመኖራቸው እና የታክቲክ ጉድለቶች መስተዋላቸው፤ በመሰናክል…
Rate this item
(2 votes)
• 7.3 ሚ ዶላር የሽልማት ገንዘብ ተዘጋጅቷል፡፡ • ከ660 ሺ በላይ ትኬቶች ተሸጠው ሪከርድ ተመዝግቧል፡፡ • ብሬንዳን ፎስተርና ፖል ቴርጋት ልዩ የክብር ሽልማት ተሰጥቷቸዋል፡፡ • ቦልት፤ ሞ ፋራህ እና ጥሩነሽ የመጨረሻ ተሳትፏቸውን ያደርጋሉ፡፡ • ጥሩነሽ 6ኛዋን የወርቅ ሜዳልያ በ10ሺ ሜ…
Rate this item
(0 votes)
• በአዳዲስ አቅጣጫዎች መጠናከሩን ቀጥሏል • ከ10 በላይ ጋዜጠኞች ለዓለም ሻምፒዮናው ለንደን ይጓዛሉ • አዲስ ድረገፅ ያስመርቃል • የክልል ጋዜጠኞችን በሚያሳትፍ መዋቅር የመስራት እቅድ አለው የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር በአዳዲስ የስራ አቅጣጫዎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ፕሬዝዳንቱ አቶ ዮናስ ተሾመ ለስፖርት አድማስ…
Rate this item
(2 votes)
• የምታሰልፈው ቡድን በወጣትና አዳዲስ አትሌቶች የተሞላ ነው ፡፡ • የዓለም ሚዲያዎች ከኬንያ ዝቅ ያለ ግምት ሰጥተዋታል፡፡፡፡ • ፌደሬሽኑ የሜዳልያ እቅዱን መግለፅ አልቻለም፡፡ • 2 የወርቅ 4 የብርና 6 የነሐስ ሜዳልያዎች ፡፡ የትራክ ኤንድ ፊልድ ኒውስ ትንበያ 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ…
Rate this item
(0 votes)
• የበቆጂ አትሌቶች ለኢትዮጵያ ባለፉት 20 ዓመታት 10 የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያዎች ተጎናፅፈዋል፡፡ 15 የዓለም አትሌቲክስ ሪከርዶች አስመዝግበዋል፡፡ እንዲሁም ከ34 በላይ የዓለም ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳልያዎችን ሰብስበዋል፡፡ • ጥሪዎች ለበቆጂ ሯጮች ትንሳዔ ከጋዜጠኛ፤ ከከንቲባ ፤ ከእውቅ አሰልጣኞች… • በመላው ኢትዮጵያ ትልልቅ የስፖርት…
Rate this item
(0 votes)
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽኖች ማህበር (IAAF) የሚያዘጋጀው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዘንድሮ ለ16ኛ ጊዜ በእንግሊዟ ከተማ ለንደን ይካሄዳል፡፡ ሻምፒዮናው በዓለማችን ምርጥ አትሌቶች ተሳትፎ እና የፉክክር ደረጃ ከታላቁ የኦሎምፒክ መድረክ የላቀ ግምት እንደሚሰጠው ይታወቃል፡፡ ከወር በኋላ በስትራትፎርድ ከተማ በሚገኘው እና 60ሺ ተመልካች…
Page 10 of 69