ስፖርት አድማስ

Rate this item
(4 votes)
 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ባለፈው ሳምንት ያካሄደው 10ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በስፖርቱ ታሪካዊ ምዕራፍ ሆኖ ሊጠቀስ ይችላል። በአባላቱ ብዛት ከአፍሪካ ግዙፉ የሆነውና በአንጋፋነቱ ሊጠቀስ የሚበቃው የእግር ኳስ ፌደሬሽኑ አሁን የሚገኘው በወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡ ከ38 ቀናት በኋላ በአፋሯ ከተማ ሰመራ…
Rate this item
(1 Vote)
 ይህ የስፖርት አድማስ የታሪክ ማስታወሻ በየጊዜው የሚቀርበው፤ ‹ታላላቅ ስፖርተኞችን አስደናቂ ብቃታቸውንና የህይወት ዘመን ታሪካቸውን ባስታወስን ቁጥር ለዛሬም ለወደፊትም የመንፈስ ብርታት ይሆነናል› በሚል ነው ቦክሰኛ የሆነበት አጋጣሚ የተፈጠረው በ12 ዓመቱ ነበር፡፡ በ1954 እኤአ ብስክሌቱን ሰረቁበት። በሊውስቪል ኬንታኪ ለሚገኝ ጆ ማርቲን ለተባለ…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ጥቅምት 30 እና ህዳር 1 ላይ በአዲስ ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል 10ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደ ሲሆን የፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ከ45 ቀናት በኋላ በአፋሯ ከተማ ሰመራ እንዲደረግ ወስኗል፡፡ የፕሬዚዳንትና የሥራ አስፈጻሚ አባላት ምርጫው ዓለም አቀፉ…
Rate this item
(2 votes)
ይህ የስፖርት አድማስ የታሪክ ማስታወሻ በየጊዜው የሚቀርበው፤ ‹ታላላቅ ስፖርተኞችን አስደናቂ ብቃታቸውንና የህይወት ዘመን ታሪካቸውን ባስታወስን ቁጥር ለዛሬም ለወደፊትም የመንፈስ ብርታት ይሆነናል› በሚል ነው አትሌት ስለሺ ስህን ባለፉት ሶስት ዓመታት ከዓለም አቀፍ ውድድሮች ተሳትፎ የራቀ ቢሆንም የሩጫ ዘመኑን አላቆመም፡፡ ከእነአበበ ቢቂላ፤…
Rate this item
(1 Vote)
ጥቅምት 30 ላይ በአፋር ክልል ዋና ከተማ ሰመራ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ ወደ አዲስ አበባ እንዲዛወር የተወሰነ ሲሆን የፕሬዝዳንት ምርጫው በቀረቡት እጩዎች የስራ ልምድ እና ተቀባይነት ከፍተኛ ትኩረት እየሳበ መጥቷል፡፡ የእግር ኳስ ፌደሬሽኑ ጉባኤው የሚካሄድበትን…
Rate this item
(1 Vote)
በአፍሪካ እግር ኳስ በ50 አገራት ከፍተኛ የሊግ ውድድሮች ከተመሰረቱ 50 እና ከዚያም በላይ ዓመታት ባስቆጠሩ በርካታ ክለቦች የሚካሄዱ ቢሆንም በአዝጋሚ የእግር ኳስ ገበያ የሚዳክሩ ናቸው፡፡ በገቢያቸው የተቀዛቀዙና ትርፋማ ያልሆኑት የአፍሪካ ሊጎች በሰሜን አሜሪካ፤ በኤሽያና በደቡብ አሜሪካ የሚካሄዱትን በሚስተካከከል ደረጃ አለመገኘታቸው…