ስፖርት አድማስ
ብሬዳ ኒል ከኪንግ ሻይሎህ ሳውንድ ሲስተምብሬዳ ኒል ይባላል፡፡ በትውልዱ እንግሊዛዊ ቢሆንም ቋሚ መኖርያው ግን በሆላንድ አምስተርዳም ነው፡፡ የሳውንድ ሲስተም ኦፕሬተር፤ የሬጌ ሙዚቃ ባለሙያና ዲጄ ሆኖ በመስራት ከ35 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ ከሬድ ላየንና ማጀስቲክ ቢ ጋር በመሆን የኪንግ ሻይሎህ ሳውንድ ሲስተምን…
Read 250 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Read 67 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፕሪሚየር ሊጉ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ቅዳሜ 9:30 ላይ ማንችስተር ሲቲን ከሊቨርፑል ያገናኛል። በወቅቱ እግር ኳስ ውስጥ በታክቲክ አረዳዳቸውና አተገባበራቸው አንቱታን ባተረፉት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዎላ እና አሰልጣኝ ጀርገን ክሎፕ መሀል የሚደረገው የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ገና ከወዲሁ አጓጊ የሆነ ሲሆን ጨዋታውም በአሰልጣኞቹ…
Read 217 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ትናንትና አንድ ወዳጄ ፤“ ታላቁን ሩጫ አትሳተፍም?” የሚል ሀሳብ አቀረበልኝ፤“ ዠለስ ! በኔ እድሜ ታላቅ እርምጃ እንጂ ታላቅ ሩጫ አይነፋም”“ ተው ባክህ! ገና ደረጃ ሶስት ጎረምሳ እኮ ነህ “ ብሎ ካጽናናኝ በሁዋላ ፥ አንድ ማልያ በአንድ ሺህ ብር እንድገዛው ጠየቀኝ…
Read 136 times
Published in
ስፖርት አድማስ
- ታዋቂ አትሌትና ኮሜንታተር በክብር እንግድነት ይገኛሉ- በዋናው ውድድር 500 አትሌቶች ይሳተፋሉ- 812ሺ ብር የገንዘብ ሽልማት ቀርቧል- ከፍተኛ የሚዲያ ሽፋን ማግኘቱና በአፍሪካ 1ኛ መባሉ- “ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ” 2.7 ሚሊዮን ታቅዶ፣ 2.3 ሚሊዮን ተሰብስቧል- ከ12 አገራት ከ150 በላይ ተሳታፊዎች፣ ለአምባሳደሮች ውድድር…
Read 123 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Sunday, 12 November 2023 20:30
በአልባኒያ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የነበረው ጋናዊው አጥቂ በጨዋታ መሐል ሕይወቱ አለፈ
Written by Administrator
በአልባኒያ ሊግ ዘጠኝ ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የነበረው ጋናዊው አጥቂ ራፋኤል ድዋሜና በጨዋታ መሐል ሕይወቱ ማለፉ ብዙዎችን አሳዝኗል፡፡ ተጫዋቹ የተሰለፈበት ኢግናቲያ ክለብ ከፓርቲዛኒ ጋር እየተጫወተ ባለበት ወቀት በ23ኛው ደቂቃ አካባቢ ተዝለፍልፎ የወደቀ ሲሆን፤ አፋጣኝ የሕክምና ክትትል ቢደረግለትም በአሳዛኝ ሁኔታ…
Read 329 times
Published in
ስፖርት አድማስ