ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
ዛሬ የምድብ 1 የሞት ሽረት ፍልሚያዎች በኮንጎ ብራዛቪል ሴንተራል አፍሪካ ሪፖብሊክ ከኢትዮጵያ እንዲሁም ደርባን ላይ ደቡብ አፍሪካ ከቦትስዋና በሚገናኙባቸው ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በምድብ 1 የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ በ5 ጨዋታዎች ምንም ሳትሸነፍ በ1 ጨዋታ በቅጣት 3 ነጥብ ተቀንሶባት በ10 ነጥብና በ1 የግብ…
Rate this item
(5 votes)
የ2013 የዳይመንድ ሊግ ፉክክር ባለፈው ሐሙስ ዙሪክ ላይ ሲካሄድ በ5ሺ ሜትር የዓለም ሻምፒዮኗ መሰረት ደፋር የቅርብ ተቃናቃኟን ጥሩነሽ ዲባባ በመቅደም አሸናፊ ሆነች፡፡ በዙሪኩ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ መሰረት ደፋር እና ጥሩነሽ ዲባባ በሩጫ ዘመናቸው ለ33ኛ ጊዜ መገናኘታቸው ሲሆን ከሃሙሱ ውጤት…
Rate this item
(4 votes)
በ14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሞላ ጎደል ስኬታማ የሆነው የኢትዮጵያ አትሌቶች ቡድን በመንግስት እና በተለያዩ ባለድርሻ አካላት በኩል መቼ እንደሚሸለም አልታወቀም፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የልዑካን ቡድኑን ወጤታማነት እና ድክመት በመገምገም በቅርቡ ይፋዊ መግለጫ እንደሚሰጥ የሚጠበቅ ሲሆን ለተገኘው ስኬት አስፈላጊውን የማበረታቻ ሽልማት…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የዛሬ ሳምንት በኮንጎ ብራዛቪል ከሴንተራል አፍሪካ ሪፐብሊክ ጋር የሚያደርገው ወሳኝ ጨዋታ እንደዘበት ደረሰ፡፡ ዋልያዎቹ በዚሁ ወሳኝ ፍልሚያ አድራጊነት ብቸኛው አማራጫቸው ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በበቂ የዝግጅት ግዜ እና የተጨዋቾች ስብስብ ሳይሰራ መቆየቱና የወዳጅነት ጨዋታ አለማድረጉ ያለውን እድል…
Rate this item
(4 votes)
ዋና ሳጅን ገረመው ታደሰ ይባላል፡፡ በፌደራል ፖሊስ ኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንት ውስጥ በምህንድስና ሙያ ይሰራል፡፡ ኮሜንታተርም ነው፡፡ በትርፍ ሰዓቱ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን በሞባይሉ ለአርባ ምንጭ ስፖርት አፍቃሪዎች ያስተላልፋል፡፡ የፈጠራ ሃሳቡ የራሱ ነው፡፡ ዋና ሳጅን ገረመው በኮሜንታተርነቱ ባገኘው አድናቆት የአርባ ምንጭ ከነማ የእግር…
Rate this item
(2 votes)
በ14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መሀመድ አማን፤ የ800 ሜትር ውድድሩን በአስደናቂ የአጨራረስ ብቃት አጠናቆ የወርቅ ሜዳልያውን ከወሰደ በኋላ፣ መደበኛው ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥበትን አዳራሽ ያጣበብነው አምስት የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች እና የብሄራዊ ቡድኑ ሃኪም ዶክተር አያሌው ነበርን፡፡ ውድድሩ ተጠናቅቆ ከምሽቱ ለአምስት ሰዓት ምናምን ጉዳይ…