ስፖርት አድማስ
✒️አዘጋጇ ግላስኮው 53 ሚሊዮን ፓውንድ ወጭና እስከ 67 ሚሊዮን ፓውንድ ገቢ113 ሚሊዮን ፓውንድ የሚያወጣው ኤምሬትስ አሬናና አብይ ስፖንሰሩ ሶኒ✒️የኢትዮጵያ የበላይነት በ2022 ቤልግሬድ 9 ሜዳሊያዎች (4 ወርቅ፣ 3 ብርና 2 ነሃስ) ✒️ከግላስጎ በፊት 59 ሜዳልያዎች (31 የወርቅ፤13 የብርና 15 የነሐስ) ከዓለም…
Read 433 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በኢትዮጵያ የህትመትና የብሮድካስት ሚዲያዎች ከ40 በላይ ያገለገለው ገነነ መኩሪያ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን የቀብር ስነስርዓቱ በመንበረ ፅባኦት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ተፈፅሟል። ገነነ መኩርያ በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት እንዲሁ በታሪክ ወጎች ፀሐፊና አቅራቢነት በህትመትና በብሮድካስት ሚዲያዎች ፈር…
Read 582 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ይህ ሰው ሁሌም በመረጃ አሰባሰብ፣ በዝግጅት አቀራረቡና በሌሎች ነገሮቹ ድንቅ ከሚሉኝ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነው። ሁለገቡ ሰው ገነነ መኩሪያ( ሊብሮ)። ሊብሮ የምትለውን ስያሜ ያወጣለት በአብዛኛው የእግር ኳስ አፍቃሪ በአዝናኝነቱ፣ በእግር ኳስ ወዳድነቱ የሚታወቀው የኳስ ሜዳው ሰው ሀይሌ ካሴ ነው። በወቅቱ…
Read 727 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• እስከ 1 ቢሊየን ዶላር ወጭ ሆኖበታል • አዘጋጅ አገር እስከ 80 ሚሊዮን ዶላር ያገኛል • ሞሮኮ ውዱ ብሔራዊ ቡድን በ381.34 ሚሊዮን ዶላር • ቪክቶር ኦሲሜሔን ውዱ ተጨዋች በ120.74 ሚሊዮን ዶላር • የ24 ብሔራዊ ቡድኖች ተጨዋቾች ስብስብ 2.94 ቢሊየን ዶላር…
Read 503 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ፈቃድ አሰጣጡን የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ከአባል ፌዴሬሽኖች ተረክቦታል • ፌዴሬሽኑ አምና ከአትሌት ማናጀሮች ክፍያ 4 ሚሊየን 668 ሺህ 299 አስገብቷል። • በ2016 እኤአ ላይ ደግሞ እስከ 4.5 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ እቅድ ነበረው። • የአትሌትና የአትሌት ተወካይ የውል ስምምነት ሁለት…
Read 373 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የዓለማችን ስፖርት ኢንዱስትሪ በኮቪድ 19 ከተፈጠረበት ኪሳራ እያገገመ መጥቷል። በመላው ዓለም በስፖርቱ ገበያ የሚንቀሳቀሰው መዋዕለ ንዋይ ከግማሽ ትሪሊዮን ዶላር በላይ ሆኗል። ዓለምአቀፉ የእግር ኳስ ማህበር FIFA እና የዓለም አትሌቲክስ ማህበር World Athletics የሚያስተዳድሯቸው እግር ኳስና አትሌቲክስ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በሚካሄዱ…
Read 385 times
Published in
ስፖርት አድማስ