ስፖርት አድማስ
Saturday, 17 December 2022 13:46
‹‹በዓለም አቀፍ የስፖርት መድረክ የሚዲያ ጌቶዎች መፈጠር የለባቸውም››
Written by ግሩም ሰይፉ ከዶሃ ኳታር
ጆቫኒ (“ጂያኒ”) ሜርሎ ጣሊያናዊ የስፖርት ጋዜጠኛ፣ የላ ጋዜታ ዴሎ የስፖርት ፕሬስ አምደኛና የዓለም ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር AIPS ፕሬዝዳንት ናቸው። ከዓለም ዋንጫ ይልቅ ዘገባውና ትንታኔያቸው በኦሎምፒክ የሚታወቁ ሲሆን 25 ኦሎምፒኮች (12 ኦሎምፒያዶችና 13 የክረምት ኦሎምፒኮች) ላይ ሰርተዋል። በ35 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎችም…
Read 10927 times
Published in
ስፖርት አድማስ
- ኳታር በኢትዮጵያ የዓይን ህክምና ፕሮጀክቶችን እየደገፈች ነው - በኳታሩ አሚር ስም የኩላሊት ህክምና ሆስፒታል ይገነባል በኳታር የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር የሆኑትን አቶ ፈይሰል አሊዬን በኳታር የሚገኘው የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ግሩም ሰይፉ አነጋግሯቸዋል። “በዲፕሎማሲው ዓለም ከ18 ዓመት በላይ…
Read 11245 times
Published in
ስፖርት አድማስ
25 ሺ ገደማ ኢትዮጵያውን በኳታር ይኖራሉ ግሩም ሰይፉ ጋዜጠኛ ነው። አዲስ አድማስ ለተሰኘው ጋዜጣ ስፖርታዊና ማኅበራዊ ጉዳዮችን በመፃፍ ይታወቃል። ግሩም የኳታር የዓለም ዋንጫ ዝግጅትን ለመታደም ወደ ዶሃ ያቀናው ከመክፈቻው ጥቂት ቀናት ቀድሞ ነው።ዶሃ ከአዲስ አበባ 2200 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት…
Read 11157 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Saturday, 26 November 2022 00:00
የእኛ ሰው በኳታር በኳታር የዓለም ዋንጫ በፊፋ ተቀጥሮ የሚሰራው ኢትዮጵያዊ
Written by ግሩም ሰይፉ ከዶሃ ኳታር
አብዱልባሲጥ ጀማል አብዱልቃድር ይባላል። በኳታር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ሲሆን በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ለግዙፍ የብሮድካስት ኩባንያዎች ድጋፍ ሰጭ ባለሙያ ሆኖ እየሰራ ይገኛል። አብዱልባሲጥ በኳታር የሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ዓለምአቀፍ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህም ነው። በኳታር የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ሰይፉ ከአብዱል ባሊጥ ጋር…
Read 7850 times
Published in
ስፖርት አድማስ
22ኛው የዓለም ዋንጫ በአልክሆር ከተማ በሚገኘው አልባይት ስታድዬም አዘጋጇ ኳታር ከኢኳደር በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ለዓለም ዋንጫው በተዘጋጀው ልዩ የመክፈቻ ስነስርዓት ላይ ከቢቲኤስ የሙዚቃ ቡድን ጃንኮክ፤ የኮሎምቢያዋ ሻኪራ፤ብላክ አይድ ፒስ፤ ሮቢ ውልያምስና ኖራህ ፋቲህ ሙዚቃቸውን ያቀርባሉ፡፡የኳታር መንግስት ከዓለም ዋንጫው ጋር…
Read 13796 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ከ26ሺ በላይ ኢትዮጲያውያን በኳታር ይገኛሉ • 12 ዓመታት የዘለቁ ትችቶች በከፍተኛ ስራ ድል ተደርገዋል • ከ5 ቢሊዮን በላይ ተመልካች፤ እስከ 4.7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ይጠበቃል • ክለቦች ከ306 ሚሊዮን ዶላር በላይ ክፍያ አላቸው በኳታር የሚካሄደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ አንድ…
Read 11812 times
Published in
ስፖርት አድማስ