ስፖርት አድማስ

Rate this item
(8 votes)
የ25 ዓመቱ ሳላሀዲን ሰኢድ በኢትዮጵያ እግር ኳስ የፕሮፌሽናል ተጨዋችነት ደረጃዎችን በአዳዲስ ክብረወሰኖች እያሻሸለ እድገቱን በመቀጠል ላይ ነው፡፡ ከ3 አመት በፊት ለግብፁ ፕሪሚዬር ሊግ ክለብ ዋዲ ዳግላ ለመጫወት በተከፈለበት 275ሺ ዶላር የዝውውር ሂሳብ አዲስ ታሪክ ያስመዘገበው ሳላሀዲን ሰኢድ ሰሞኑን ደግሞ ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
ከ3 ወራት በላይ የፈጀው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ቅጥር ሰሞኑን በኤሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በፖርቱጋላዊው ማርያኖ ባሬቶ እና በእግር ኳስ ፌደሬሽኑ መካከል በተፈረመው የውል ስምምነት ተቋጭቷል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነዲን ባሻ የቅጥሩ ሂደት የዘገየው ውጤታማ አሰልጣኝ ለመቅጠር…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ለመቅጠር በተከተለው የአሰራር ሂደት 3 ወራት ቢያስቆጥርም ተደጋጋሚ ክሽፈት እየገጠመው መሆኑ የስፖርት ቤተሰቡን አሳሰበ።ከሁለት ሳምንት በፊት በመጨረሻ እጩነት ከቀረቡት አራት አሰልጣኞች እግር ኳስ ፌደሬሽኑ ፖርቱጋላዊውን ማርዮ ባሬቶ እንደመረጠ በመገናኛ ብዙሃናት ከተገለፀ በኋላ መረጃው…
Rate this item
(1 Vote)
በዓለም የአትሌቲክስ ስፖርት በረጅም ርቀት፤ በጎዳና ላይ ሩጫ እና በቤት ውስጥ ውድድሮች በኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተያዙ የዓለም ሪከርዶች የሚሰበሩበት እድል እየተመናመነ መምጣቱን የተለያዩ ጥናቶች አመለከቱ። በተለይ በረጅም ርቀት በወንዶች 10ሺ ሜትር እና በሁለቱም ፆታዎች በ5ሺ ሜትር በኢትዮጵያውያን የተመዘገቡት 3 ሪከርዶች በመላው…
Rate this item
(10 votes)
የ17 ዓመቱ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋች ጌድዮን ዘላለም በብሔራዊ ቡድን ደረጃ ለየትኛው አገር መጫወት እንደሚፈልግ ለመወሰን ቢያንስ እስከ 3 ዓመት ሊዘገይ እንደሚችል ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ጌድዮን ከወር በፊት በታላቁ የእንግሊዝ ክለብ አርሰናል እስከ ከ2017 ለመቆየት የኮንትራት ማራዘሚያ ውል የፈረመ ሲሆን ጀርመን፤…
Rate this item
(2 votes)
100 ሜትር በ56 ሰከንድ በክራንቾቹ ሮጧል፡፡ ሪከርዱ ገና በጊነስ መዝገብ እውቅና በማግኘት አልሰፈረም፡፡ የዩሲያን ቦልት አድናቂ ነው፡፡ ሊያገኘውም ይፈልጋል፡፡ በጀርመን ለመኖር የጥገኝነት ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ከዓመት በፊት ስለህይወት ውጣውረዱና ሪከርድ ስለማስመዝገብ አላማው ከአዲስ አድማስ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ተናግሮ ነበር፡፡ ከሳምንት በፊት…