ስፖርት አድማስ

Saturday, 24 May 2014 15:23

“ኤል ደርቢ ማድሪሊያኖ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዛሬ በፖርቱጋል ዋና ከተማ ሊዝበን በሚገኘው ኢስታድዮ ዳ ሉዝ ስታድዬም ለ59ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ሁለቱ የማድሪድ ከተማ ክለቦች ሪያልና አትሌቲኮ ማድሪድ ይፋጠጣሉ፡፡ በሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ለፍፃሜ ጨዋታ የአንድ ከተማ ክለቦች ሲገናኙ ለመጀመርያ ጊዜ ነው፡፡ የዋንጫ ጨዋታው በ200 አገራት የቀጥታ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በኢኳቶሪያል ጊኒ አስተናጋጅነት በ2007 ዓ.ም. ለሚከናወነው 9ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ጥቋቁሮቹን ንግስቶች ከተባሉት የጋና አቻቸው በደርሶ መልስ ይፋለማሉ፡፡ የመጀመርያው ጨዋታ ነገ በአዲስ አበባ ስታድዬም የሚደረገው ነው፡፡ ሉሲዎቹ በዚሁ ፍልሚያ በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ከቻሉ የማለፍ…
Rate this item
(0 votes)
በ2015 በሴኔጋል ለሚካሄደው 19ኛው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ አንድ ዙር የማጣርያ ምእራፍ ይቀራል፡፡ ወደዚሁ የመጨረሻ የማጣርያ ምእራፍ ለመሸጋገር ደግሞ የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ ከደቡብ አፍሪካ አቻው ከሜዳው ውጭ በመልስ ጨዋታ ይገናኛል፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት በአዲስ…
Rate this item
(2 votes)
ላሊጋ ነገ በኑካምፕ ይወሰናል ፤ ለአውሮፓ ሁለት ትልቅ ዋንጫዎች 3 ክለቦች እድል አላቸውበፉክክር ደረጃው የስፔን ላሊጋ ከአምስቱ የአውሮፓ ሊጎች የላቀ ሆኗል፡፡ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የዋንጫ ጨዋታ ሁለቱ የማድሪድ ከተማ ክለቦች መገናኘታቸው፤ በዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ከፖርቱጋሉ ክለብ ቤነፊካ ጋርደግሞ ሌላው…
Rate this item
(4 votes)
የ24 ዓመቷ ብርቱካን አካሉ ትውልዷ ጎጃም ውስጥ በምትገኘው ደምበጫ የተባለች የገጠር ከተማ ነው፡፡ ከ4 ዓመት በፊት በዛሚ ኤፍ ኤም ሬድዮ 90.7 ላይ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን በሬድዮ ቀጥታ ስርጭት የሚያስተላለፍ ሃበሻ ሊግ የተባለ ፕሮግራም መስራች ነች፡፡ ከዚያ በፊት በስፖርት ጋዜጠኝነት በተለያዩ…
Rate this item
(5 votes)
ኢትዮጵያ - ዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ —ማርያኖ ባሬቶ ደረጃ —101 በዓለም የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ —10 ጊዜ (በ1968 ሻምፒዮን) 23 ተጨዋቾች፤ 6 ፕሮፌሽናሎች፤ የዋጋ ተመን 675ሺ ፓውንድ ውዱ ተጨዋች —ሳላዲን ሰኢድ 275ሺ ፓውንድ አማካይ እድሜ— 25.3 ልምድ— 325 ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በ30ኛው የአፍሪካ…