ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ከ32ቱ ብሔራዊ ቡድኖች በተጫዋቾች ስብስቧ አጠቃላይ የዋጋ ግምት አንደኛ ደረጃ የተሰጣት የዓለም ዋንጫ አዘጋጇ ብራዚል ስትሆን በ718,299,900 ዶላር በመተመኗ ነው፡፡ስፔን በ673,587,107 ዶላር፣ አርጀንቲና በ654,482,640 ዶላር፣ ጀርመን በ621,815994 ዶላር ዋጋ የተጨዋቾች ስብስባቸው ተተምኖ እስከ 5 ያለውን ደረጃ አከታትለው ይወስዳሉ፡፡ በተጨዋቾች ስብስቧ…
Saturday, 07 June 2014 14:46

20ኛው ዓለም ዋንጫ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ለምን የምንግዜም ምርጥ ይሆናል? የዓለም ዋንጫ ወቅት ነው፡፡ እያንዳንዱ የዓለም ዋንጫ ጨዋታ በመላው ዓለም ከ350 ሚሊዮን በላይ ስፖርት አፍቃሪዎች ትኩረት ያገኛል፡፡ 20ኛው የዓለም ዋንጫ ሪዮዲጄኔሮ ላይ በታላቁ የማራካኛ ስታድዬም ብራዚል እና ክሮሽያ በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ የማራካኛ ስታድዬም 78,838 ተመልካቾችን…
Rate this item
(2 votes)
የ2014 ዳይመንድ ሊግ ትናንት በ3ኛዋ ከተማ በአሜሪካ ዩጂን፤ በፕሮፎንታይኔ ክላሲክስ ውድድር የቀጠለ ሲሆን ዛሬ የሚካሄዱት የወንዶች 800 ሜትር፤ 5ሺ እና 10ሺ ሜትር ውድድሮች ትኩረት ስበዋል። ዘንድሮ በአዲስ መልክ ከተጀመረ ለአምስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ዳይመንድ ሊጉ በውድድሩ ዘመኑ ከፍተኛ ፉክክር የሚታይበት መሆኑን…
Saturday, 31 May 2014 14:21

20ኛው የዓለም ዋንጫ ልዩ ልዩ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሻምፕዮኖቹ ታሪክ ይሰሩ ይሆን?ብራዚል፣ አርጀንቲና፣ ጀርመን፣ ስፔንየአለም ዋንጫ ባለቤት፣ የአውሮፓ ሻምፒዮን፣ የፊፋ ሰንጠረዥ ቁንጮ የሆኑት ስፔናዊያን፤ ዘንድሮ ታሪክ ይሰሩ ይሆን? እንደገና ዋንጫ ይዘው ወደ አገራቸው የሚመለሱ ከሆነ፤ 50 ዓመታት ያልታየ አዲስ ታሪክ ያስመዘግባሉ። የአለም ዋንጫን በተከታታይ ያሸነፈ ቡድን የለም -…
Rate this item
(2 votes)
በ2007 ‹‹ሱፕርናሽናል ሊግ›› ይጀመራልበ2007 ወደ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ የሚያድጉ ሁለት ክለቦችን የሚለየው የብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድርን የባህር ዳር ስታድዬም እንደሚያስተናግድ ታወቀ፡፡ ስታድዬሙ ውድድሩን እንዲያስተናግድ የተመረጠው ባለው ዓለም አቀፍ የብቃት ደረጃ የተሻለ ፉክክር ይስተናገድበታል በሚል ግምት ሲሆን በየክልሉ የሚገኙ አዳዲስ የስፖርት…
Rate this item
(1 Vote)
ለ14ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የፊታችን ሰኞ ምዝገባው ሊጀመር ነው፡፡ ከስድስት ወር በኋላ በአዲስ አበባ በሚካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫው ላይ ተሳታፊዎች 40ሺ እንደሚሆኑ ይጠበቃል፡፡ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጆች እንዳስታወቁት ለ14ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር ሰኞ እለት በተመረጡ ስምንት…