ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ባለፉት 5 ዓለም ዋንጫዎ ኮከብ ግብ አግቢ ች ለግማሽ ፍፃሜ ከደረሰ 4 ቡድኖች ተገኝቷል፡፡ ግማሽ ፍፃሜ መግባት 7 ጨዋታ ማድረግ በመሆኑ ለፉክክር ያለውን እድል ያሰፋዋል፡፡ በኮከብ ግብ አግቢነት ፉክክር የኮሎምቢያው ጀምስ ሮድሪጌዝ በ6 ጎሎች እየመራ ነው፡፡ የጀርመኑ ቶማስ ሙለር በ5…
Rate this item
(0 votes)
ጀርመንና አርጀንቲና በዓለም ዋንጫ 5 የሻምፕዮናነት ክብሮች አግኝተዋል፡፡ ነገ በዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ የሚገናኙት በታሪክ ለሶስተኛ ጊዜ ይሆናል፡፡ በሁለቱ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች በ1986 እኤአ ላይ አርንጀቲና ስታሽንፍ በ1990 እኤአ ደግሞ ጀርመን አሸንፋለች፡፡ ከ20ኛው የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ፍልሚያ በፊት የአውሮፓዋ ጀርመን…
Rate this item
(1 Vote)
1. ጁሊዮ ሴዛር2. ካይሎር ናቫስ3. ማኑዌል ኑዌር4. ጉሌርሞ ኦቾ5.ቪንሰንት ኢንየማ6. ቲም ሀዋርድዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር በእያንዳንዱ የዓለም ዋንጫ ስድስት ልዩ ልዩ ሽልማቶችን በተለያዩ ዘርፎ ለሚመረጡ ተጨዋቾች እና ቡድኖች ያበረክታል፡፡ ለምርጥ በረኛ የወርቅ ጓንት፤ ለኮከብ ግብ አግቢ የወርቅ ጫማና ለኮከብ…
Rate this item
(3 votes)
20ኛው ዓለም ዋንጫ ዛሬ በጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ ባለፉት 15 ቀናት በስምንቱ ምድቦች በተደረጉ 48 ጨዋታዎች ጎሎች 136 ጎሎች ከመረብ ያረፉ ሲሆን በየጨዋታው በአማካይ 2.83 ጎሎች ተመዝግበዋል፡፡ የኮከብ ግብ አግቢነቱን ፉክክር በ4 ጎሎች 3 ተጨዋቾች የተያያዙበት ሲሆን የብራዚሉ ኔይማር ፤…
Rate this item
(3 votes)
ስፔን የሻምፒዮናነት ክብሯን ማስጠበቅ ሳትችል በምድብ ማጣርያ ከተሰናበተች በኋላ በርከታ የውጤት ትንበያዎች እና ግምቶች ተበላሽተዋል፡፡ ለ20ኛው ዓለም ዋንጫ አዲስ ሻምፒዮን ይጠበቃል፡፡ ከስፔን መሰናበት በኋላ 20ኛው ዓለም ዋንጫ ለብራዚል 6ኛ፤ ለጣሊያን አምስተኛ፤ ለጀርመን አራተኛ፤ ለአርጀንቲና እና ለኡራጋይ ሶስተኛ፤ ለእንግሊዝ እና ለፈረንሳይ…
Rate this item
(0 votes)
እያንዳንዱ የዓለም ዋንጫ ድል በአጨዋወት ታክቲክ በሚገኝ የበላይነት ይወሰናል፡፡ በየአራት አመቱ የብሄራዊ ቡድኖች የጨዋታ ስትራቴጂ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚታይበት በ20ኛው ዓለም ዋንጫም ተረጋግጧል፡፡ ይሁንና የትኛውም ታክቲክ ከአንድ ዓለም ዋንጫ በላይ በበላይነት መቀጠል አይችልም፡፡ በ1998 እኤአ ላይ በተደረገው 16ኛው ዓለም ዋንጫ አዘጋጇ…