ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
 ለ60ኛዋ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የስፔንና የጣሊያን ሻምፒዮኖቹ ባርሴሎናና ጁቬንትስ ይፋጠጣሉ፡፡ ሁለቱ ክለቦች በአገሮቻቸው የውስጥ ውድድር ሁለት ሁለት ዋንጫን በመውሰዳቸውና በሻምፒዮንስ ሊጉም ከፍተኛ ብቃት አሳይተው ለፍፃሜ በመድረሳቸው ዋንጫውን ማን እንደሚወስድ ለመገመት አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ ጁቬንትስ ከ12 ዓመታት በኋላ ለሻምፒዮንስ ሊግ የዋንጫ…
Rate this item
(0 votes)
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪሜሪሊግ ኮከብ ተጫዋች የሆነው የቅዱስ ጊዮርጊሱ በኃይሉ አሰፋ በብሄራዊ ቡድን ደረጃም ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ይጠበቃል፡፡ ዋልያዎቹ ከሳምንት በኋላ ለ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ በሜዳቸው ከሌሶቶ ጋር የሚገናኙ ሲሆን፤ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ለመጨረሻው ዝግጅት የመረጧቸውን 24 ተጨዋቾች ዝርዝር…
Rate this item
(0 votes)
በሳምንቱ አጋማሽ ላይ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር 7 አመራሮች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በኤፍቢአይና በስዊዘርላንድ ፖሊስ ቅንጅት በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ዓለምአቀፉ የእግር ኳስ ማህበር በሙስና ቀውሱ የገቢና የክብር ኪሳራ እንደደረሰበት በመገለፅ ላይ ነው፡፡ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ፕሬዝዳንት ፕላቲኒ፣ የፈረንሳይና…
Rate this item
(2 votes)
በሽልማት ገንዘብ ፤ በቴሌቭዥን ስርጭት ፤ በስፖንሰርሺፕና ተያያዥ ንግዶች የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ነገ ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ ቅ/ጊዮርጊስ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው ከሳምንት በፊት ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ በአዲስ መዋቅር መካሄድ ከጀመረ ወዲህ ቅ/ጊዮርጊስ ለ12ኛ ጊዜ የሻምፒዮናነት ክብሩን መጐናፀፉ ይሆናል፡፡ ከነገው የሊጉ…
Rate this item
(3 votes)
አዳነ ግርማ በብሄራዊ ቡድን 38 ጨዋታዎች በማድረግ 8 ጎሎች አስመዝግቧል 1. ስምንቱ ጎሎች እነዚህ ናቸው 2. በ2008 እኤአ በአዲስ አበባ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሞሪታንያ ላይ 3. በ2009 እኤአ በናይሮቢ በሴካፋ ካፕ ጅቡቲ ላይ 4. በ2011 በአዲስ አበባ ላይ በአፍሪካ ዋንጫ…
Rate this item
(1 Vote)
ሌሶቶ እና ሲሸልስ በኮሳፋ ካፕ ተሟሙቀዋል አልጄርያ እስከ ኢትዮጵያ ግጥሚያ የወዳጅነት ጨዋታ የላትም ኬንያ የቻን ማጣርያን በሜዳዋ ለመጨረስ ዝግጅቷ ቀጥሏል ከወር በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ እና በቻን ውድድር የማጣርያ ጨዋታዎች የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአስቸኳይ ዝግጅቱን መስራት እንዳለበት ሁኔታዎች እያመለከቱ ነው፡፡…