የሰሞኑ አጀንዳ
ዓሊ አብዱ ከሥርዐቱ መኮብለላቸውን ዐወጁ . በአዲስ አበባም የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ ሳላህ ዩኑስ ከኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር ዓሊ አብዱ ወንድሞች አንዱ ናቸው፡፡ ‹‹በአሁኑ ወቅት ወንድሜ በከፍተኛ በድንጋጤ ውስጥ ይገኛል፤›› ይላሉ ወንድማቸው ስላሉበት ሠቆቃ ‹‹ኤክስፕረሰን›› ለተሰኘው ዕለታዊ የስዊድን ጋዜጣ ሲያስረዱ፡፡ ‹‹ኤክስፕረሰን›› እንዳስነበበው፣…
Read 6181 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
Saturday, 26 January 2013 12:22
“የገበሬ ልጅ ነኝ፤ ፕሬዚዳንት ለመሆን ማለም አልችልም ነበር” ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ከአዲስ አድማስ ጋር- ልዩ ቃለምልልስ
Written by አበባየሁ ገበያው
ስለድሮና ስለአሁኑ ፓርላማ ነፃነት እያነፃፀሩ ያስረዳሉ የሦስቱን መንግስታት ጠንካራና ደካማ ጎኖች ይገልፃሉ ስለንጉሱና ከንጉሱ ጋር ስለነበራቸው ግንኙነት ይናገራሉ “መደነስ እወድ ነበር፤እነ ራሔል ዮሐንስ ደስ ይሉኛል” ብለዋል በአፄ ኃ/ስላሴ ዘመን የፓርላማ አባል እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ የያኔውንና የአሁኑን ሲያነፃፅሩት፤በአፄ ኃ/ ስላሴ ዘመን የነበረውን…
Read 6181 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው ከኢህአዴግ ፅ/ቤት ሃላፊ ከአቶ ሬድዋን ሁሴን ጋር በተለያዩ አነጋጋሪና አወዛጋቢ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያደረገችው ሰፊ ቃለምልልስ እንደሚከተለው ቀርቧል።ኢህአዴግ ከመድረክ ጋር ለመነጋገር፤ በቅድሚያ መድረክ የስነ ምግባር ደንቡን መፈረም አለበት ይላል። በሌላ በኩል፤ ደንቡ በፓርላማ ፀድቆ የአገሪቱ…
Read 8188 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የኢህአዴግና የተቃዋሚዎች 3 የምርጫ አጀንዳዎችየተመራቂዎች ሥራ አጥነት በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ተመራቂዎች ሥራ አጥ ሆነዋል፤ በየአመቱ ግማሽ ሚሊዮን ያህል ወጣቶች በቴክኒክና ሙያ ይመረቃሉ። የኑሮ ውድነት ሸክም የዋጋ ንረት በአስር አመት በአምስት እጥፍ ጨምሯል። የደሞዝተኛ ሰራተኞች የኑሮ ደረጃ ደግሞ በግማሽ አሽቆልቁሏል። የአነስተኛና…
Read 7948 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
Saturday, 17 November 2012 10:58
ለትምህርት ስርዓታችን ህልውና ከፖለቲካዊ ብልጠት ይልቅ ብልህነት ያሻል
Written by የተከበሩ አቶ ሙሼ ሰሙ
ትምህርት ዜጎችን ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ በመቅረጽ ለራሳቸው፣ ለማህበረሰባቸውና ለሃገራቸው ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ የሚያግዝ የእውቀት ማሸጋገርያ ስልት ነው፡፡ የትምህርት መሰረት በኢትዮጵያ ውስጥ መጣል ከጀመረ ከመቶ ዓመታት በላይ የተቆጠረ ሲሆን ከሁለተኛው አለም ጦርነት በፊት ትምህርት የሚሰጠው በመንግስትና በሃይማኖት ተቋማት ዙርያ ለአስተዳደራዊ ክህሎት፣…
Read 11699 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ለምን ቢባል? ገዢው ፓርቲ ብቻ አይደለም ወደኋላ የሚንሸራተተው። ዜጎችም ይንሸራተታሉ። ኢህአዴግንስ ወቀስን። ግን፤ ምሁራንና ዜጎች ወይም ኢህአዴግን የሚቃወሙ ፓርቲዎችና ፖለቲከኞችስ? በሂደት ነፃነት እንዲስፋፋና ወደ አሜሪካው አይነት የፖለቲካ ሁኔታ እንድንጓዝ ይመኛሉ? ወይስ በኢህአዴግ ቦታ ሁልጊዜ 99.9% የሚያሸንፍ ሌላ ገናና ፓርቲ ተተክቶ…
Read 26827 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ