Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(13 votes)
ዓሊ አብዱ ከሥርዐቱ መኮብለላቸውን ዐወጁ . በአዲስ አበባም የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ ሳላህ ዩኑስ ከኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር ዓሊ አብዱ ወንድሞች አንዱ ናቸው፡፡ ‹‹በአሁኑ ወቅት ወንድሜ በከፍተኛ በድንጋጤ ውስጥ ይገኛል፤›› ይላሉ ወንድማቸው ስላሉበት ሠቆቃ ‹‹ኤክስፕረሰን›› ለተሰኘው ዕለታዊ የስዊድን ጋዜጣ ሲያስረዱ፡፡ ‹‹ኤክስፕረሰን›› እንዳስነበበው፣…
Rate this item
(8 votes)
ስለድሮና ስለአሁኑ ፓርላማ ነፃነት እያነፃፀሩ ያስረዳሉ የሦስቱን መንግስታት ጠንካራና ደካማ ጎኖች ይገልፃሉ ስለንጉሱና ከንጉሱ ጋር ስለነበራቸው ግንኙነት ይናገራሉ “መደነስ እወድ ነበር፤እነ ራሔል ዮሐንስ ደስ ይሉኛል” ብለዋል በአፄ ኃ/ስላሴ ዘመን የፓርላማ አባል እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ የያኔውንና የአሁኑን ሲያነፃፅሩት፤በአፄ ኃ/ ስላሴ ዘመን የነበረውን…
Rate this item
(14 votes)
የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው ከኢህአዴግ ፅ/ቤት ሃላፊ ከአቶ ሬድዋን ሁሴን ጋር በተለያዩ አነጋጋሪና አወዛጋቢ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያደረገችው ሰፊ ቃለምልልስ እንደሚከተለው ቀርቧል።ኢህአዴግ ከመድረክ ጋር ለመነጋገር፤ በቅድሚያ መድረክ የስነ ምግባር ደንቡን መፈረም አለበት ይላል። በሌላ በኩል፤ ደንቡ በፓርላማ ፀድቆ የአገሪቱ…
Saturday, 24 November 2012 11:41

3ቱ የኑሮ ችግሮች

Written by
Rate this item
(12 votes)
የኢህአዴግና የተቃዋሚዎች 3 የምርጫ አጀንዳዎችየተመራቂዎች ሥራ አጥነት በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ተመራቂዎች ሥራ አጥ ሆነዋል፤ በየአመቱ ግማሽ ሚሊዮን ያህል ወጣቶች በቴክኒክና ሙያ ይመረቃሉ። የኑሮ ውድነት ሸክም የዋጋ ንረት በአስር አመት በአምስት እጥፍ ጨምሯል። የደሞዝተኛ ሰራተኞች የኑሮ ደረጃ ደግሞ በግማሽ አሽቆልቁሏል። የአነስተኛና…
Rate this item
(15 votes)
ትምህርት ዜጎችን ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ በመቅረጽ ለራሳቸው፣ ለማህበረሰባቸውና ለሃገራቸው ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ የሚያግዝ የእውቀት ማሸጋገርያ ስልት ነው፡፡ የትምህርት መሰረት በኢትዮጵያ ውስጥ መጣል ከጀመረ ከመቶ ዓመታት በላይ የተቆጠረ ሲሆን ከሁለተኛው አለም ጦርነት በፊት ትምህርት የሚሰጠው በመንግስትና በሃይማኖት ተቋማት ዙርያ ለአስተዳደራዊ ክህሎት፣…
Saturday, 10 November 2012 13:31

ከየትኛው ነን? ከአሜሪካ ወይስ ከቻይና?

Written by
Rate this item
(8 votes)
ለምን ቢባል? ገዢው ፓርቲ ብቻ አይደለም ወደኋላ የሚንሸራተተው። ዜጎችም ይንሸራተታሉ። ኢህአዴግንስ ወቀስን። ግን፤ ምሁራንና ዜጎች ወይም ኢህአዴግን የሚቃወሙ ፓርቲዎችና ፖለቲከኞችስ? በሂደት ነፃነት እንዲስፋፋና ወደ አሜሪካው አይነት የፖለቲካ ሁኔታ እንድንጓዝ ይመኛሉ? ወይስ በኢህአዴግ ቦታ ሁልጊዜ 99.9% የሚያሸንፍ ሌላ ገናና ፓርቲ ተተክቶ…