የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(14 votes)
በአፍሪካና በአረብ አገራት ውስጥ፤ የአምባገነኖች አፈና፣ የአክራሪዎች ሽብር፣ የዘረኞች ግጭት፣ የበሽታዎች ወረርሽኝ የበረከተው አለምክንያት አይደለም - ለዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚመጥን ስልጡን ባህል ስለሌለን ነው። በአለም ዙሪያ የሚንቀለቀለው የአፈናና የሽብር፣ የግጭትና የበሽታ እሳት፣ ከድንበራችን ዘልቆ እስኪውጠን ድረስ፤ ድብብቆሽ እየተጫወትን ብንጠብቅ አያዋጣንም። “እቅጩን”…
Rate this item
(17 votes)
የዘንድሮው ብሄራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን ለ7ኛ ጊዜ “በህዝቦቿ ተሳትፎና ትጋት ድህነትን ድል በመንሳት ብሄራዊ ክብሯንና ሰንደቅ አላማዋን ከፍ ከፍ በማድረግ ላይ ያለች ሃገር ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል የፊታችን ሰኞ በአገር አቀፍ ደረጃ ይከበራል፡፡ አንዳንድ በአገር ውስጥ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎችም ሆኑ…
Rate this item
(18 votes)
የኦባማ ደህንነቶችና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምን አገናኛቸው? በደንብ ይገናኛሉ። የኦባማ ደህንነቶች፣ የሰሞኑ ዋነኛየአለማቀፍ ዜናዎች ርዕስ ሆነው ሰንብተዋል። ከ15 ቀናት በፊት፣ ኦማር ጎንዛሌዝ የተባለ የቀድሞ ወታደር የኋይት ሃውስን አጥር ጥሶ ከገባ በኋላ፤ በየእለቱ አዳዲስ “የቅሌት መረጃዎች” ሲወጡ ሰንብተዋል።የዜናዎቹ ብዛትና ፍጥነት ሲታይ፣ በጥቅሉ…
Rate this item
(7 votes)
የኮበለሉ ጋዜጠኞች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበናልሥልጠናው ከምርጫ ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለምየአቅም ግንባታ እንጂ የርዕዮተ ዓለም ማስረጫ አይደለምከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየተሰጠ ባለው ስልጠናና በአምስት የግል መጽሄቶችና በአንድ ጋዜጣ ላይ የተመሰረተውን ክስ ተከትሎ ከአገር በወጡት በርካታ ጋዜጠኞች ዙሪያ…
Rate this item
(7 votes)
ስለ አገራዊነት፣ ጎሰኝነትና አክራሪነት ለመፃፍ፣ ለምን ህንድ ድረስ ትሄዳለህ ልትሉኝ ትችላላችሁ። ይገባኛል። ቢሆንም ግን፣ በህንድ የገጠር መንደር ውስጥ በአንዲት ጦጣ ሳቢያ የተፈጠረው ሰሞነኛ ታሪክ ያስገርማል - የመንደሯ አዋቂ ወንዶች በአንድ ቀን ፀጉራቸውን ወይም ፂማቸውን የተላጩበት ታሪክ። ከ700 በላይ ፂማቸውን ብቻ፣…
Saturday, 20 September 2014 10:40

‹‹ከአንድ ብርቱ....››

Written by
Rate this item
(4 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ብልህ አባት የመሞቻው ቀን እንደተቃረበ አዉቆ፣ አለመተባበራቸው የሚያስጨንቀው ሦስት ልጆቹን ይጠራቸዉና በአንድ ላይ የታሰሩ አስር በትሮችን ሰጥቶ እንደሰበሩዋቸው ይጠይቃቸዋል፡፡ የመጀመሪያው ልጁ ለመስበር ሞክሮ ያቅተዋል፡፡ ሁለተኛውም ልጅ ታግሎ አልሰበር ይሉታል፡፡ የመጨረሻው ትንሹ ልጅ በወንድሞቹ አላዋቂነት እየሳቀ በትሮቹን…