የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(6 votes)
“አድሎአዊነት፤ ሕገ-ወጥ የዶላር ፍሰት፤ የለጋሾች የዶላር እርዳታ ብክነት፤ የግለሰብ ነጻነት አለመከበር፣ የእኩልነት እጦትና ሕግ አልባነት ሲደማመሩብን፣ አሁን ያለችውን ኢትዮጵያን መፍጠራችን የግድ ነው!--” ባለፈው ሳምንት “በአስመጭዎች ላይ የተጣለው ደንብ” በሚል ርዕስ ከዶላር እጥረት ጋር የተያያዘ ጽሁፍ ማቅረቤ ይታወሳል፡፡ ጉዳዩ ወቅታዊ ከመሆኑ…
Rate this item
(6 votes)
”ምሁራን ከአገራዊ የውይይት መድረክ ላይ ለምን ሸሹ?” ተብሏል ሰማያዊ ፓርቲ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት” በሚል መሪ አጀንዳ፣ ባለፈው እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2010 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ ባካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ በመድረኩ እንደሚገኙ ከተጠቀሱት አንጋፋ ምሁራን፣ ፖለቲከኞችና ታዋቂ ግለሰቦች ውስጥ አብዛኞቹ…
Rate this item
(12 votes)
“አመራሩ በቀጣይነት የሚመራ ብቁ ሃይል እንዳይፈጠር እንቅፋት ሆኗል”የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ለስድስት ሳምንታት ረዥም ስብሰባና ግምገማ ካደረገ በኋላ አመራሩን ክፉኛ የሚተችና የሚወነጅል የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡ “- አመራሩ የሃሳብና የተግባር አንድነት የጎደለው፣ ፀረ ዴሞክራቴክ ተግባርና አስተሳሰብ ውስጥ በስፋት የተነከረ፣ በተልዕኮ ዙርያ በመተጋገልና…
Rate this item
(12 votes)
ከሰሞኑ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ድርሻ ከሚኖራቸው አካላት አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚደንትነትና በሥራ አስፈጻሚ አባልነት የሚመሩ ወይም የሚያገለግሉ አካላት ምርጫ እንደሚካሄድ በሰፊው እየተገለጸ ይገኛል፡፡ እኔም እንደ አንድ ሀገሩን እንደሚወድ ዜጋ፤ ይህንኑ መሰረት በማድረግ የራሴን አስተያየትና እይታ፣ ሌሎች…
Rate this item
(33 votes)
· “የድንበር ግጭት የፌደራል ሥርዓቱ ያመጣው አይደለም” · “በእነዚህ ችግሮች አገር ትበተናለች የሚል ስጋት የለኝም” የትግራይና አማራ ክልል በጠገዴ ጉዳይ ላይ የነበራቸው የድንበር ውዝግብ ከሰሞኑ መፈታቱ የተገለፀ ሲሆን በሌላ በኩል ከወራት በፊት በኦሮሚያና በኢትዮጵያ - ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ…
Rate this item
(11 votes)
 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሳ ማግስት በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የንግድ ሥራና የትራንስፖርት አገልግሎት ማቆም አድማ ባለፈው ሳምንት ተደርጓል፡፡ እነዚህ አድማዎች ምን አንደምታ አላቸው? በኢኮኖሚ ላይ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ ምን ያህል ነው? በቱሪዝም ዘርፉና በኢንቨስትመንት ላይስ? በመንግስት ላይ የሚያሳርፈው ፖለቲካዊ ጫና ምንድን ነው?…