የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(6 votes)
የማያባራ ጠብና ግጭት ለማስነሳት አንጣደፍ! የሰሞኑ ዋነኛ አጀንዳና ማህበራዊ ሚዲያው ቋቅ እስኪለው የተጋተው ትርክት፣ ‹‹ሀበሻን - አታግቡ፣ ያገባችሁ ፍቱ! እኛ እናገባችኋለን›› የሚለው ነው፡፡ ከዚያ ለጥቆ በዶክተር ዐቢይ አህመድና በባለቤታቸው ላይ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት “ዘልዛላነት” የተፈፀመው ፀያፍ ድርጊት ነው፡፡ ይሁንና የዛሬ…
Rate this item
(2 votes)
• “አሜሪካ ሌላ የድርድር አማራጭ ይዛ ልትቀርብ ትችላለች • ግብፅ ከአባይ ጋር የተያያዘ 14 የሚኒስቴር መ/ቤቶች አሏት • ግድቡ ግብፅን እንደማይጎዳ ማስረዳታችንን መቀጠል አለብን የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ ግብጽና አሜሪካ የውዝግብ መነሻ ባደረጉት የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ለጋዜጣው ኢኮኖሚያዊ ትንተናዎችንበመስጠት…
Rate this item
(4 votes)
የተሳካ ሀገር የሚኖረን የተሳካ ሲቪል ሠርቪስ ሲኖረን ነው በኢትዮጵያ የመንግሥት አገልግሎት (ሲቪል ሰርቪስ) ውስጥ የሚታዩ ችግሮች ምንድን ናቸው? ችግሮቹ እንዴት መቃኘት ይችላሉ? በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብ አስተዳደርና የልማት አመራር ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑትና፣ በድህረ ደርግ በተካሄደው…
Rate this item
(5 votes)
- ጃዋር ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ቤተ መንግስት እንዲገባ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል - ከማንም ባላነሰ የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር ዝግጁ ነኝ›› - ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በፕ/ር መረራ ጉዲና የሚመራውና በቅርቡ ጃዋር መሐመድን በአባልነት የተቀበለው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ በአንዳንድ ወገኖች ‹‹የምርጫ…
Rate this item
(4 votes)
- ትኩረት የተሰጠው ለአገር ሉአላዊነት ሳይሆን ለብሄር ሉአላዊነት ነው - የነሐሴ ምርጫ ከተስፋው ይልቅ ስጋቱ ያመዝንብኛል - ሀሳብ ሳይሆን ብሔር የሚመረጥበት ምርጫ ነው የሚጠበቀው - ስለ ጋራ ቤታችን መነጋገር ገና አልተጀመረም - ሕዝቡ ከምርጫው ይልቅ ሰላም ነው የሚፈልገው የሰብዓዊ መብት…
Rate this item
(4 votes)
• በምርጫው ከመንግስት የበለጠ የሚያስፈሩኝ ተቃዋሚዎች ናቸው • መንግስት “ተጭበርብሬያለሁ” ብሎ ክስ ሊያቀርብ ይችላል • ዘንድሮ ዘመድ ዘመዱን የሚመርጥበት ምርጫ ነው የሚሆነው • ምርጫውን የሞት ሽረት ጉዳይ ማድረግ አደጋው የከፋ ነው ምርጫ ቦርድ 6ኛው አገራዊ ምርጫ በነሐሴ ወር እንደሚካሄድ ያስታወቀ…
Page 1 of 24