የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(6 votes)
መንግስት ባለፈው አርብ የካቲት 9 ቀን 2010 ዓ.ም ለ6 ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችና የህግ ባለሙያዎች የተጣለውን አዋጅ በተመለከተ ምን ይላሉ? የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን መልቀቅስ፣ ፖለቲካዊ ለውጥ ያመጣል ብለው ያስቡ ይሆን? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣…
Rate this item
(6 votes)
አንጋፋ ፖለቲከኞች መንግስትን ተጠያቂ ያደርጋሉ ሰሞኑን በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞችና ዞኖች እንዲሁም በአዲስ አበባ ዙሪያ ባሉ የኦሮሚያ ከተሞች ለሁለት ቀናት አድማና ተቃውሞ ተደርጓል፡፡ ይሄን ተከትሎም የትራንስፖርትና የንግድ እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ቆሞ እንደነበር ተዘግቧል፡፡ በበርካታ ንብረቶችም ላይ ውድመት ደርሷል፡፡ የ7 ሰዎች ህይወትም…
Rate this item
(5 votes)
 መንግሥት፤ ዶ/ር መረራ ጉዲናን ጨምሮ 115 የፖለቲካ እስረኞችን ክስ በማቋረጥ ከእስር መፍታቱን ሂውማን ራይትስ ዎች እና አምነስቲ ኢንተርናሽናል አድንቀዋል፡፡ “የሚበረታታ ነው፤ ለሀገሪቱ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት የመፍትሄ መነሻ ይሆናል” ያሉት የሰብአዊ መብት ተቋማቱ፤ መንግሥት ቀሪ እስረኞችንም እንዲፈታ መጠየቃቸው አይዘነጋም፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችም…
Rate this item
(11 votes)
አራቱ ገዥ ፓርቲዎች በሃያ ሰባት አመታት የአገዛዝ ዘመናቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በጋራ ለመንግሥት የመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል። እስከ ዛሬ በነበረው ታሪካቸው የኦሮሞ ድርጅት የሆነው ኦሕዴድ፡- ለኦሮሞ ሕዝብ፣ ሕወሓት፡- ለትግራይ፣ ደኢሕዴግ፡- ለደቡብ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች፣ ብአዴን፡- ለአማራ ሕዝብ ሲነግሩና ሲናገሩ ኖሩ እንጂ…
Rate this item
(6 votes)
“አድሎአዊነት፤ ሕገ-ወጥ የዶላር ፍሰት፤ የለጋሾች የዶላር እርዳታ ብክነት፤ የግለሰብ ነጻነት አለመከበር፣ የእኩልነት እጦትና ሕግ አልባነት ሲደማመሩብን፣ አሁን ያለችውን ኢትዮጵያን መፍጠራችን የግድ ነው!--” ባለፈው ሳምንት “በአስመጭዎች ላይ የተጣለው ደንብ” በሚል ርዕስ ከዶላር እጥረት ጋር የተያያዘ ጽሁፍ ማቅረቤ ይታወሳል፡፡ ጉዳዩ ወቅታዊ ከመሆኑ…
Rate this item
(6 votes)
”ምሁራን ከአገራዊ የውይይት መድረክ ላይ ለምን ሸሹ?” ተብሏል ሰማያዊ ፓርቲ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት” በሚል መሪ አጀንዳ፣ ባለፈው እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2010 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ ባካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ በመድረኩ እንደሚገኙ ከተጠቀሱት አንጋፋ ምሁራን፣ ፖለቲከኞችና ታዋቂ ግለሰቦች ውስጥ አብዛኞቹ…