የሰሞኑ አጀንዳ

Saturday, 26 October 2019 12:09

ማን ምን አለ?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 * ‹‹…እኛ አገር ኢትዮጵያዊነት የምትባል በጣም ድንቅ መርከብ አለች፡፡ ጠንካራ፡፡ ብርቱ:: ውብ የሆነች፡፡ ይህች መርከብ እየተንሳፈፈች ባለበት፣ የዛሬ ዓመት ከበረዶ ግግር ጋር ልትጋጭ ብላ፣ ልትሰጥም ብላ፣ በአስደናቂ የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት እንደምንም ብላ አምልጣ አልፋለች፡፡ ከዚያም ያንን የበረዶ ግግር ካለፈች በኋላ…
Rate this item
(6 votes)
 ይህቺ ጽሁፍ መስከረም ከጠባ ወዲህ የከተብኳት የመጀመሪያ መጣጥፍ ናት፡፡ እናም በመስከረም ወር ልጽፍባቸው ያሰብኳቸውን በርከት ያሉ ጉዳዮች በአንድ ርእስ ጠቅለል አድርጌ ላቀርባቸው ወደድሁ፡፡ ለአንባቢ ይመች ዘንድ መልእክቶቹን በአጭር ርእስ ከፋፍዬ እንደሚከተለው አቀርባቸዋለሁ፡፡ ከውጭ ግንኙነታችን ልጀምር፡፡ግብፅ በታሪኳ ጦርነት አሸንፋ አታውቅም!የግብጽን ጉዳይ…
Rate this item
(1 Vote)
 በፅንፈኝነት…በአዲስ አበባ…በፌደራሊዝም አወቃቀር ጉዳይ በአገሪቱ የፖለቲካ ንፍቀ - ክበብ ላይ በሚከሰቱ ጉልህ ችግሮች ላይ መግለጫ አያወጣም በሚል ሲወቀስ የቆየው የኢትዮጵያ ዜጐች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከሰሞኑ ፅንፈኝነትንና የአዲስ አበባ ጉዳይን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጠንከር ያለ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በዚህ…
Rate this item
(4 votes)
 ስድስት የምስራቅ አፍሪካ አገራት መሪዎች በተገኙበት ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ተመርቆ የተከፈተው “አንድነት ፓርክ”፤ የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ የሚገልጥ፣ በአፍሪካም የመጀመሪያው ታሪክን ከተፈጥሮ ያቀናጀ ፓርክ ነው ተብሏል፡፡ በፓርኩ ምርቃት ላይ የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩሪ ሙሴቬኒ፣ የኬንያው ኡጅሩ ኬንያታ፣ የደቡብ ሱዳኑ ሳልቫ ኪር፣ የሶማሊያው…
Rate this item
(1 Vote)
“የአገሪቱ የውጭ ዕዳ ያሳስበኛል” ፕ/ር ዘነበ ክንፈ ይባላሉ፡፡ በሩሲያ የወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ (Russian FriendShip University) የጋዜጠኝነት መምህር ናቸው፡፡ በተለያዩ አገራት እየተዘዋወሩም ስልጠናዎች ይሰጣሉ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤክስፐርትነት ይሰራሉ፡፡ በሩሲያ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ዳያስፖራ ማህበር ፕሬዚዳንትም ናቸው፡፡ ከጥቂት ሳምንት በፊት ለስራ ጉዳይ ወደ…
Rate this item
(8 votes)
 በ2019 የፈረንጆች አመት አማካይ አለማቀፍ የዋጋ ግሽበት 3.6 በመቶ መድረሱን የጠቆመው ወርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም፤ ቬንዙዌላ ከአለማችን አገራት እጅግ ከፍተኛው የሆነውን የ282 ሺህ 973 በመቶ የዋጋ ግሽበት ማስመዝገቧን ሰሞኑን ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡በተመሳሳይ ጊዜ ከአለማችን አገራት ሁለተኛውን እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያስመዘገበችው…