Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(7 votes)
የመኢአድ ሊቀመንበር ኢ/ር ኃይሉ ሻውል ስለገዢው ፓርቲ ምን ይላሉ? “ከ97 ወዲህ ፍርሃት የተጠናወተው ፓርቲ ሆኗል” “ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ ሰላዮችን አሰማርቷል” “ምርጫኮ የለም ፤ ያለተወዳዳሪ ምረጡኝ ይላል” በአገራችን የምርጫ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ በሚሰጠው የ97 ምርጫ ቅንጅትን በከፍተኛ ደረጃ ይመሩ የነበሩት…
Rate this item
(13 votes)
“መንግስት ለትውልድ የሚተርፍ የማያልቅ እዳ ውስጥ እየገባ ነው” መንግሥት የሱቅ ነጋዴ ቢሆን በአንድ ሳምንት ሱቁን ይዘጋ ነበር ትልቁ ሙያ ግሽበቱን ቀንሶ፣ ብሄራዊ ምርቱን አሳድጐ፣ ስራ አጥነትን መቀነስ ነው የዋጋ ግሽበቱ የቱ ጋ ነው የወረደው ---- ስኳር ላይ ነው? ዘይት ላይ…
Rate this item
(7 votes)
የአማራ ክልል ርእሰ ከተማ ባህርዳር የብአዴንን ጉባኤ አስተናግዳ የአፍታም እፎይታ ሳታገኝ ነበር፤ ዘጠነኛውን የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ለማስተናገድ ደፋ ቀና ማለት የተያያዘችው፡፡ ከአባይ ወንዝ ወዲህ በቻይና ባለሙያዎች የተሰራው አዲሱ የብአዴን አዳራሽ፤ ግንባታው ባይጠናቀቅም የጉባኤውን ተሳታፊዎች ለማስተናገድ ዝግጁ ሆኗል፡፡ ከተለያዩ ክልሎችና አካባቢዎች…
Rate this item
(0 votes)
‹‹ለእንዲህ ዐይነት ሰው ለምን ይህ ክብር ይሰጣል በሚል ከጣልያን መንግሥት ጋራ ተነጋግረናል›› - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ‹‹እስር ቤት የገቡትን ሰዎች ያለአግባብ ያንገላቱትን፣ ቶርች ያደረጉትን በግለሰብ ደረጃ በሕግ እንጠይቃለን›› - አቶ ይልቃል ጌትነት በአበባየሁ ገበያው እና ዓለማየሁ አንበሴ ከመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ መብቶች…
Rate this item
(13 votes)
ዓሊ አብዱ ከሥርዐቱ መኮብለላቸውን ዐወጁ . በአዲስ አበባም የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ ሳላህ ዩኑስ ከኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር ዓሊ አብዱ ወንድሞች አንዱ ናቸው፡፡ ‹‹በአሁኑ ወቅት ወንድሜ በከፍተኛ በድንጋጤ ውስጥ ይገኛል፤›› ይላሉ ወንድማቸው ስላሉበት ሠቆቃ ‹‹ኤክስፕረሰን›› ለተሰኘው ዕለታዊ የስዊድን ጋዜጣ ሲያስረዱ፡፡ ‹‹ኤክስፕረሰን›› እንዳስነበበው፣…
Rate this item
(8 votes)
ስለድሮና ስለአሁኑ ፓርላማ ነፃነት እያነፃፀሩ ያስረዳሉ የሦስቱን መንግስታት ጠንካራና ደካማ ጎኖች ይገልፃሉ ስለንጉሱና ከንጉሱ ጋር ስለነበራቸው ግንኙነት ይናገራሉ “መደነስ እወድ ነበር፤እነ ራሔል ዮሐንስ ደስ ይሉኛል” ብለዋል በአፄ ኃ/ስላሴ ዘመን የፓርላማ አባል እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ የያኔውንና የአሁኑን ሲያነፃፅሩት፤በአፄ ኃ/ ስላሴ ዘመን የነበረውን…