ባህል

Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ኳሱም አለቀ አይደል! የተናቁት ‘እንትን ያሉበት…’ ኳስ፡፡ እና ‘የተናቀ እንትን ማለቱ…’ በኳስ ብቻ ሳይሆን በሌላም እንዳለ ልብ ይባልልንማ! የኳስ ነገር ካነሳን አይቀር ይቺን ስሙኝማ…ሰውየው የእግር ኳስ ዳኛ ነው፡፡ እናላችሁ… በየዓመቱ የልደቱ ቀን በደረሰ ቁጥር ከተለያዩ ቡድኖች ደጋፊዎች በርካታ ‘የልደት’…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ቅዝቃዜው እንዴት እያደረጋችሁ ነው!እኔ የምለው…የዘንድሮ ‘መመዘኛዎችን’ ነገሬ ብላችሁ ታውቃላችሁ! አለ አይደል… ለሆነ ነገር የምትመረጡበት ወይም ‘ዓይን ውስጥ የማትገቡበት’ መመዘኛ እየበዛ ነው፡፡ እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ይቺን ስሙኝማ…ዕድሜ መገመቻ ብዙ መንገዶች አሉ፡፡ በተለይም የትውልድ ዘመንም ከሆነ ክስተት ጋር ማገናኘት እኛ አገር የተለመደ…
Saturday, 05 July 2014 00:00

ቪያግራና ‘ምስር’…

Written by
Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…መቼም ምዕራባውያኑ እንደ ሩስያዎች መቀለጃ ያላቸው አይመስልም፡፡ ይቺን ስሙኝማ…በአንድ ወቅት የሩስያ መሪ የነበሩት ብሬዥኔቭ አንድ ስነ ስርአት ላይ ረዘም ያለ ንግግር ያደርጋሉ፡፡ ከዚያ ንግግሮችን የሚጽፍላቸውን ሰው ይጠሩና “ጻፍልኝ ያልኩህ የአሥራ አምስት ደቂቃ ንግግር ነበር፡፡ ለምንድነው…
Rate this item
(18 votes)
ውድ እግዚአብሔር፡-ትልቋ እማማ ወደ ቤቷ ስትሄድ ከእኛ ጋር የምትሆን ሌላ እማማ ልትልክልኝ ትችላለህ?ሶፊ - የ4 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-አባቢ ዶክተር እንድሆን ይፈልጋል፡፡ እኔ ደሞ አልፈልግም፡፡ አንተ ግን ሳይንቲስት እንድሆን ትፈቅድልኝ የለ?ብሩክ - የ6 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ዳዲን ካየሁት ብዙ ጊዜ ሆኖኛል፡፡ ማሚን…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንዴት ያለው ሩቅ ጭንቅ ያለው መንገድአሻቅቦ ወጥቶ ወደ ታች መውረድየሚሏት የጥንት አባባል አለች፡፡ሰሞኑን አንዱ ሰውዬ ወጥቶ፣ ወጥቶ ‘ወረደ’ አሉ! ምን ግርም ይልሀል አትሉኝም… ለዚህ ሰውዬ እንደዛ በአገሪቱ ሚዲያዎች ሁሉ እንዳልተጨበጨበለት፣ ‘መወድስ ቅኔ’ አይነት ነገር እንዳልተዥጎደጎደለት…አሁን ሲወድቅ “ጉዱን’ኮ ድሮም አውቅ…
Rate this item
(10 votes)
ውሸት ራሱን የቻለ በሽታ ሳይሆን የበሽታ ምልክት ነውሃሰተኛ የትምህርት ማስረጃ - መዋሸት ሳይሆን ማጭበርበር ነውውሸት ወደ ስብዕና ደረጃ ከተሸጋገረ፣ ግለሰቦቹ ችግር እንዳለባቸው አይቀበሉትምውሸት ምንድን ነው?ውሸት ራሱን የቻለ የስብዕና መለያ ሊሆን ይችላል፡፡ የተለያየ እድሜ ላይ ሊከሰትም ይችላል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ከጨቅላነት እድሜ…