ባህል

Monday, 04 April 2016 08:01

የ‘ደስታ’ ነገር…

Written by
Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… እነኚህ ፈረንጆቹ ጭራሽ “ደስተኛ አይደላችሁም...” ይሉናል! መቶ ምናምነኛ! ያውም ከምትታመሰው ሶማሊያ ብሰን አረፍን!እኔ የምለው…ቆይ ይሄ ሁሉ ባቡር፣ ይሄ ሁሉ ቀለበት መንገድ፣ ይሄ ሁሉ ኮንዶሚኒየም፣ ይሄ ሁሉ ባለመስታወት ህንጻ፣ ይሄ ሁሉ ቢራ ምናምን እያለን እንዴት ነው ደስተኞች አይደላችሁም…
Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 17 አዲስ አድማስ ጋዜጣ በፊት ለፊት ገጹ “ጋዜጠኝነት በሙስና የተዘፈቀ ነው ተባለ” በሚል ርዕስ ያወጣው ዜና የቀረበበት መንገድና የዘገባቸው ጥሬ ሀቆች የምንጭ ስህተት ስላለባቸውና በእኔ ምልከታ የተዘጋጀው ዜና ፓናል ውይይቱ በቀረበበት አውድ (context) በአግባቡ ያልታሸና ያልተቃኘ ስለሆነ፣…
Rate this item
(45 votes)
ሳምንት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የታተመ “የከአሜን ባሻገር ጥቂት ውሸቶች“ የሚል ርእስ ያለው ጽሁፍ ደርሶኝ አነበብሁት፡፡ ዶኖ ኢበሮ የተባለ አስተያየት ሰጭ፤ ”የጎበና ቅኝት“ በሚለው ምእራፍ ሥር ስለ ካፋ ግዛት በጻፍኩት ላይ ያለውን ቅሬታ ገልጧል፡፡ ሰውየው አንዳንድ ተገቢ ጥያቄዎችን አንሥቷል ፡፡…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እኚህ ትረምፕ የሚሏቸው ሰውዬ እኛንም የአዛ ሰዉን ሁሉ ልክ ልኩን አጠጡት አይደል! ገንዘብና ስልጣን ምን የማይሠሩት ነገር አለ! እንደ ልብ ያናግራሉዋ! ይኸው…እኛ ዘንድ ወይ ‘ቦተሊከኛ’ ወይ ‘ዲታ’ ሆኖ ‘እንደ ልቡ የሚናገር’ መአት አይደል! እናላችሁ… ጉልበተኛው ሰውዬ ነጩን ቤተመንግሥት…
Rate this item
(15 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅን ደብዳቤ ካነበበ በኋላ አብሮ አደግ ‘ዳያስፖራ’ ስልክ ደውሎ አነጋግሮታል ወይም ሳያነጋግረው አይቀርም ‘ተብሎ ይታሰባል፡፡’ዳያስፖራ፡— ሄይ ሜን…ግራ የገባው፡— ሄሎ፣ ማን ልበል?ዳያስፖራ፡— ዩ’ር ኪዲንግ ሚ! አላወቅኸኝም?ግራ የገባው፡— ይቅርታ ጌታዬ አላወቅሁህም፡፡ (ዛሬ ደግሞ ምን አይነቱን ነው ያመጣብኝ፡፡ በግድ…
Rate this item
(15 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የሚቀጥለው ደብዳቤ አገር ቤት ያለ ‘ግራ የገባው’ የአገር ልጅ ለ‘ዳያስፖራው’ አብሮ አደጉ ጽፎት ሊሆን ይችላል ተብሎ ‘ቢታሰብም’ ችግር የለውም፡፡ ለውድ አብሮ አደጌ፣ እንደምን ከረምክልኝ፡፡ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን፡፡እውነት፣ እውነት እልሀለሁ በሰው የላክኸው የቃል መልእክት ሲደርሰኝ ገረመኝም፣ ግራ ገባኝም።…