ባህል

Saturday, 08 November 2014 11:11

‘የቻይና ሆድ…’

Written by
Rate this item
(21 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰውየው… አለ አይደል…ፊቱ የሚያስፈራ…፣ “አጠገቡ ምግብ አይበላም…” የሚባል አይነት ነው፡፡ እናማ አንዱን እንዲህ ይለዋል…“ለመሞት ተዘጋጅ፡፡”“ለምን?”“እኔን የሚመስል ሰው ካገኘሁ ከዚህ ዓለም አሰናብተዋለሁ ብዬ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ፡፡”“አንተን እመስላለሁ እንዴ?”“ቁርጥ እኔን ነው የምትመስለው፡፡”“እንግዳው ከዚች ዓለም አሰናብተኝ፡፡”እንዲህ ከመባል ይሰውራችሁማ! እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታን…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ሰውየው እንትናዬውን ‘ኢምፕሬስ’ ለማድረግ ምን ይላታል መሰላችሁ… “የኩላሊትና የጉበት ስፔሻሊስት ነኝ፡፡”“ወይኔ ዕድሌ! ግን እውነትህን ነው?”“አዎ፣ በተለይ በኩላሊትና በጉበት ቀደዳ የሚደርስብኝ የለም፡፡”እሷም የኩላሊትና የጉበት ስፔሻሊስት እንትና እንዳላት ታወራለች፡፡ በቃ… ምን አለፋችሁ… በጓደኞቿና በቤተሰብ አካባቢ ዓቢይ አጄንዳ ሆና ከረመች፡፡ ልክ ነዋ…እንዲህ…
Rate this item
(5 votes)
ዘሙቴ ማርያምየማስታወሻ - ንዑስ - ማስታወሻይህን የጉዞ ማስታወሻ በማዘጋጀት ላይ ሳለሁ በዘሙቴ ማርያም ጉዞዬ ቃለ-ምልልስ ካደረግሁላቸው በሳል ሰዎች መካከል አቶ ጃቢር ቱፈር በድንገት ህይወታቸው አልፎ ጥቅምት 9 ቀን 2007 ዓ.ም በለኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መቀበራቸውን ሰምቼ በጣም አዘንኩ፡፡እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር፡፡…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…‘ቻልኩበት’ የምትለው ዘፈን አትመቻችሁም! የምር እኮ…የዘመናችንን ነገር ቁልጭ አድርጋ የምታሳይ ነች፡፡ ልጄ… አልችልበት ብሎ የዱቄት ጆንያው የተራገፈና የበይ ተመልካች የሆነ ስንትና ስንት አለ አይደል! የቻሉበት ደግሞ…የጠፈር መንኮራኩርን በሚያስንቅ ፍጥነት… አለ አይደል…ግድግዳው ላይ ያለው የቀን መቁጠሪያ ገና ሳይጋመስ… ‘ሁሉ ሙሉ፣…
Rate this item
(1 Vote)
ዘሙቴ ማሪያም “ክትፎ ልበላ ሄጄ ከብዙ መልካም ሰዎች ተዋውቄያለሁ!” ስለ ዘሙቴ ከማውራት አስቀድሞ አቅጣጫዋን መጠቆሙ የአባት ነው፡፡ ዘሙቴ በዓለም ገና በኩል በቡታ ጅራ በኩል ቡኢንና ኬላን አልፎ ወደ ቀኝ ወደ በኬ በሚገባው ኮረኮንች (ፒሳ) መንገድ ተሄዶ በተራሮች መካከል የምናገኛት ከሩቅ…
Saturday, 11 October 2014 12:54

“አጠገብ ያለ ጠበል…”

Written by
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! አንድ ወዳጄ ያጫወተኝን ስሙኝማ…በአንድ የተክሊል ሠርግ ላይ ነው አሉ፡፡ ስነ ስርአቱ ከተገባደደ በኋላ የኃይማኖት አባቱ ሲያጠቃልሉ ቅርባችን ላለው ነገር ትኩረት መስጠት እንዳለብን ይናገሩና ምን አባባል ተጠቀሙ መሰላችሁ… “አጠገብ ያለ ጠበል የልብስ ማጠቢያ ይሆናል፡፡” አሪፍ አይደል! መቼም ለራሳችን ለሆነ…