ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!መቶ ሺህ! መቶ ሺህ ብር ለሞባይል፣ ያውም ከመንግስት ኪስ! አንደኛውን ትንሽ ጨምረው ከተማ ለከተማ የምታዞር አራት ጎማ ለምን አይገዙላቸውም! እኛም አንደነግጥም ነበራ! ጥያቄ አለን…“የመንግሥት ኪስ ማለት የእናንተ ኪስ ነው…” ምናምን እንባል የለ እንዴ! ኧረ እባካችሁ፣ ቅልጥ ባለች ቺስታ ሀገር…
Read 2796 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ከዚህ በፊት ያወራናት ነገር አለች:: በበፊተኛው ‘ስርወ መንግስት’ ጊዜ ነው:: (ቂ…ቂ…ቂ…) እናላችሁ… ይህ ወዳጃችን ምን ጊዜም ከኪሱ ፌስታል አይጠፋም:: በሆነ ቀበሌ ህብረት ሱቅ በኩል ሲያልፍ… የሆነ የሚሸጥ ነገር ሊገጥም ስለሚችል ጥንቃቄ መሆኑ ነው:: ከዕለታት አንድ ቀንም በሰሜን አዲስ…
Read 2903 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ኑሮ እንዴት ነው?”“ደህና…”“ሥራስ?”“ደህና…”“ስማ፣ ሀገር ተተረማመሰች፣ አይደል?”“ይቅርታ… የቀጠሮ ሰዓት ደርሶብኛል፡፡ ቻዎ!”ማንም ማንንም የማያምንበት ዘመን አልፎ… ትንሽ ተንፈስ አልን ብለን ይቺንም፣ ያቺንም ስናወራ እንዳልከረምን ነገሮች…“ይቅርታ… የቀጠሮ ሰዓት ደርሶብኛል” ወደሚል መለወጣቸው አይቀርም፡፡ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ እንድንገባ የሚፈልጉ አሉና! የምር ግን…አለ አይደል……
Read 2673 times
Published in
ባህል
ለገዥው መደብ ፅንፈኛ ልሂቃን ጥሪ! በይቅርታ እንሻገር፥ በፍቅር እንደመር ለሚለው ወንድማችሁ ውጋት እየሆናችሁ፥ ዛሬ ላይ ሰው እንደ እንስሳ ሲጨክን እንድናይ ሆኗል:: አሁንም እየተሰበሰባችሁ “የኦሮሞ አንድነት” እያላችሁ ለይስሙላ አስሬ ከምትፈራረሙና ልባችንን ከምታደርቁ፥ “የኢትዮጵያ አንድነት” ብላችሁ የአኖሌን የጡት መቁረጥ የጠብ ሃውልት ለፍቅር…
Read 2027 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ….እንግዲህ ጨዋታም አይደል፡፡ አሁን፣ አሁን ጊዜ ከራስ ጋር አሸናፊ የሌለበት ግብግብ ይገጥማል፡፡ ለማን? እንዴት? በምን ምክንያት? ምን ለማግኘት? ምን ለማትረፍ? አይነት ጥያቄዎች ይደረደራሉ…ሰሞኑንና ደጋግሞ በሀገራችን እንደገጠመን፡፡አስቸጋሪ ነው ይህ አይነት ጣጣ፣ ነገሩስ በእኔ ድንገት ቢመጣሁሉ እየሳቀ እጆቹን ሊያወጣ…ተብሎ ተዚሟል፡፡ ‘ነገሩ…
Read 2252 times
Published in
ባህል
“ስሙኝማ…በተለይ ፖለቲካችን ውስጥ ‘ፍሬሽነት’ እያስቸገረን ነው፡፡ ሳይጣዱ ‘መብሰል’ እያስቸገርን ነው፡፡ ስሙኝማ… ‘ፍሬሽነት’ እኮ ካላወቁበት አለ አይደል…አስቸጋሪ ነው፡፡ ‘ፍሬሽ ቦይፍሬንድ’ ከእንትናዬ ጋር ለመውጣት ያለው ጣጣ፡፡ እሷ ስትዘገጃጅ የፈጀችው ሠላሳ ደቂቃ፡፡ እሱ ሲዘጋጅ የፈጀው አንድ ሰዓት ከሀምሳ አምስት ደቂቃ፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ባላሳየነው፣…
Read 2493 times
Published in
ባህል