ባህል

Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንበልና ከሆነ የምታውቁት ሰው ጋር ከረጅም ጊዜ በኋላ ትገናኛላችሁ፡፡ እናማ…ገና ስታዩት እሱዬው የሆኑ… አለ አይደል…‘የሆኑ’ ለውጥ የሚመስሉ ነገሮች ታዩበታላችሁ፡፡ ገና ሲጨብጣችሁ… “ይሄ ሰውዬ በሦስት ጣቶቹ ብቻ መጨበጥ ጀመረ እንዴ!” ያሰኛችኋል፡፡ ልክ ነዋ… (አምስቱ ጣቶችማ ወይ ‘ፈራንካ’፣ ወይ ‘ወንበር’ ምናምን…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም አንድ መዝናኛ ቦታ ስለሆነች ልጅ ያወሩ የነበሩ ወዳጆች በምን ይጣላሉ መሰላችሁ…ቆንጆ ነች፣ ቀንጆ አይደለችም በሚል! በጨዋታና መበሻሸቅ መልክ የተጀመረው ጨዋታ ወደ ስድብ ተለወጠ፡፡ ምን አይነት ዘመን ላይ እንደተደረሰ አያሳዝናችሁም! የምንጣላበት አጣንና ደግሞ “እከሊት ቆንጆ ነች! ቆንጆ አይደለችም! በሚል…
Saturday, 24 January 2015 12:46

የጉዞ ማስታወሻዬ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ከውሃ ወደ ውሃ - ከአሶሳ ወደ ካይሮ (ካለፈው የቀጠለ)አሶሳ ስንደርስ እንዲህ ሆነላችሁ፡፡ አንድ ሆቴል ሄድን፡፡ ማረፊያችሁ እዚህ አደለም ተባለ፡፡ እርስ በርስ፤ የራስ ግምትም ተጨምሮበት፣ ስም ሊስት የያዙ ሁለት ሶስት ሰዎች ይታያሉ፤ እነሱን እየተከተሉ “ስሜ አለ ወይ?” እያሉ መጠየቅ ግድ ሆነ፡፡…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ከረማችሁሳ!በዓላቱ በሰላም አለፉ! በበዓላት ቀናት የሚታይብንን ፈገግታና ደስታ ለሁለም ቀናት ያድርግልንማ!ስሙኝማ…ህዝቤ ይገለብጠው የለ እንዴ! መቼም ‘አንደኛ’ የምንወጣባቸው ነገሮች እየበዙ አይደል…ከዚህ በፊት እንዳወራነው ትንሽ ቆይቶ በ‘ሲፑም’ ዓለምን ባናስከነዳ ምን አለ በሉኝ፡፡ (“ልጆቼን የማበላው አጣሁ፡፡ ወር ላይ የምመልስልህ አንድ ሁለት መቶ…
Saturday, 17 January 2015 11:03

የጉዞ ማስታወሻዬ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው የጀመርኩትን የጉዞ ማስታወሺያዬን የሁለተኛውን ክፍል ለማቅረብ ባለመመቸቱ ሳናከታትለው ቀርተናል፡፡ ጉዳዩ:- (1) የአሶሳ ጉዞዬን (2) የካይሮ ጉዞዬን ማቅረብ ነው፡፡ ተያያዥነት ያላቸው ሁለት ጉዳዮች ናቸው፡፡ አንዳንዴ ውጤቱ ከምክንያቱ ይቀድምና ብዕርን ያነቃዋል፡፡ ጊዜና ድርጊት እንዳይጣረስ Anachronistic እንዳይሆን ያለኝ ሥጋት እንደተጠበቀ ሆኖ ሦስተኛው…
Saturday, 17 January 2015 11:00

‘ኒው ወርልድ ኦርደር’

Written by
Rate this item
(4 votes)
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… ‘ኒው ወርልድ ኦርደር’ የሚሏት ነገር አለች፡፡ ያው እንግዲህ ‘ዕጣ ፈንታችንን የሚወስኑልን’ እንደመሰላቸው ሲያሽከረክሩን… አለ አይደል… መሽከርከር ነው፡፡ አሁን፣ አሁንማ እንትን ከተማ ሲያነጥሱ እንትን ከተማ የጉንፋን ወረረሽኝ የሚገባባት ዘመን ነው፡፡ ምን የማይደገስልን ነገር…