ባህል

Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ከተማችን ውስጥ አንዳንድ ስፍራዎች አሉ …አለ አይደል…በአጠገባቸው ስታልፉ የእህል በረንዳ ጥራጥሬ ሁሉ ትከሻችሁ የተራገፈ የሚያስመስሉ ቦታዎች፡፡ በቃ… ምን አለፋችሁ…ካልጠፋ ‘ትውስታ’ ምንም በሌለበት ስፍራ ያያችሁት ሆረር ፊልም ሁሉ አእምሯችሁ ውስጥ በትልቅ ስክሪን በ‘ስሪ ዲ’ (ቂ…ቂ…ቂ…) መርመስመስ ይጀምራል፡፡ እናላችሁ… የሆኑ በአሥራዎቹ…
Saturday, 01 August 2015 14:24

ውሸትና ሮቦት…

Written by
Rate this item
(13 votes)
“ውሸት ስንናገር በጥፊ የሚያጠናግር ሮቦት በየቦታው ይተከልልንማ!” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… የመዋሸት ነገር ካነሳን አይቀር…ይቺን ስሙኝማ… አባት ሆዬ ማንም ሰው ውሸት በተናገረ ጊዜ በጥፊ የሚያጮል ሮቦት ይገዛል፡፡ ከዛም አንድ ቀን እራት ላይ ሊሞክረው ይወስናል። አባትየውም ልጁን “ከሰዓት በኋላ የት ነበርክ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡…
Rate this item
(9 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!መስከረምም ደረሰ፣ ሌላ ዓመትም ሽው ብሎ ሄደ፡፡ ይኸው ሆኗል ነገራችን-- አሮጌ ዓመት መሸኘት አዲስ ዓመት መቀበል፡፡ አምና ከዘንድሮው እየተሻለ ከተረተ አያልፍም ያልነው ነገር ሁሉ እውነት እየሆነ ይኸው እዚህ ደረስን፡፡ ምስኪን ሀበሻ:- አንድዬ ከብዙ ጊዜ በፊት እንዲሁ ነገሩ ሁሉ ግራ…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ኢድ ሙባረክ!ሰውየው ጓደኛው ዘንድ ስልክ ደውሎ እንዲህ ይለዋል፡፡ “ምክር ከፈለግህ የጽሁፍ መልእክት ላክልኝ፣ ጓደኛ ከፈለግህ ደውልልኝ፣ እኔን ከፈለግኸኝ ወደ እኔ ና…ገንዘብ ከፈለግህ ግን የደወሉላቸውን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም…” ብሎ ዘጋው፡፡ስሙኝማ…ጓደኝነት፣ ወዳጅነት ምነዋ እንዲህ ቅጡን አጣ! የምትሰሙት ሁሉ አገር ታምሶ…
Rate this item
(13 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እናት ልጇ እስር ቤት ነው፡፡ እናም አንዳንድ የቤት ሥራ የሚያግዛት ሰው አጥታ ተቸግራለች፡፡ ታዲያላችሁ…ለልጇ ደብዳቤ ትጽፋለች፡፡ “የተወደድከው ልጄ፣ አንተ ከታሠርክ በኋላ ኑሮ በጣም ከብዶኛል፡፡ የጓሮ አትክልት ስፍራውን የሚቆፍርልኝ ሰው አላገኘሁም፡፡ ድንችና ቲማቲሙን መትከል አልቻልኩም…” ብላ ትጽፍለታለች፡፡ ልጁም…“እማዬ፣ እባክሽ እሱን…
Rate this item
(3 votes)
ብዙ የናፈቁን ዜናዎች አሉ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሁለቱ ልጆች እያወሩ ነው፡፡ አንደኛው ልጅ ምን ይላል… “አባዬ የሁሉም ነገር ዋጋ እየጨመረ ነው ሲል ሰማሁት፡፡” “ምንድነው የጨመረው?”“የምግብ፣ የልብስ፣ የቤት ኪራይ ሁሉ ጨምሯል አለ፡፡ ደግሞ ምን አለ መሰለህ!”“ምን አሉ?”“የሆነ ነገር ቁጥሩ ቀንሶ ማየት ጓጉቻለሁ አለ፡፡”ጓደኝየው ምን…