ባህል

Saturday, 04 March 2023 11:11

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የመከፋፋያ አጀንዳው ሲያልቅባችሁ የአድዋንም ድል መነካካት ጀመራችሁ? ጌታሁን ሄራሞ በጦርነቱ የተሳተፉ፣ በአንድ ሀገር ባንዲራ ሥር ዘምተው ተዋግተው ሰማዕት የሆኑ፣ የአድዋን ድል ወደየጎጣቸው ሲጎትቱ አልተስተዋሉም፤ የጦርነቱ ቀጥተኛ ገፈት ቀማሾች ለመፈፀም ቀርቶ ለማሰብ ያልደፈሩትን፣ ዛሬ በዘር ፖለቲካ ያበዱ የዘውግ አክራሪዎች (Ethnic extremists)…
Saturday, 25 February 2023 13:56

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የአውቶብሶች ግዢው በገለልተኛ ኦዲተር ይጣራ!! ሙሼ ሰሙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዢ የፈጸመባቸው አውቶብሶች ዋጋ እጅግ አወዛጋቢ ከመሆኑ የተነሳ አስተያየት ለመስጠት እንኳን የተጸየፍኩት አጀንዳ ነበር። የአውቶብሶቹ ዋጋ ከልሂቅ እስከ ደቂቅ የከተማውን ነዋሪ ያስደነገጠ፣ ግራ ያጋባና ዘረፋ ለይቶለት ነፍስ ዘርቶ ስጋ…
Rate this item
(1 Vote)
“ምን መሰላችሁ...አለ አይደል...መቸስ ዘንድሮ ሀሜት የሚባለው ነገር ወደ ኢንደስትሪ ደረጃ ያደገ ይመስላል፡፡ አሀ ልከ ነዋ...እነ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክ ቶክ፤ ትዊተር...ምናምን የመሳሰሉት ሁሉ አሁን አሁን ዋነኞቹ የጎሲፕ ‘ትራንስናሽናል ኢንደስትሪ‘ ሆነው የለ እንዴ!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ እንኳን እስከዚህ አኞ አልነበርሁኝምነው በመላመጥ አልደቅም አልሁኝግነ…
Rate this item
(2 votes)
“ስሙኝማ.... ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ...አንዱ ፈረንጅ የጻፈው ነው... ሀያ ዓመት ሲሞላን፣ ዓለም ሁሉ ስለ እኛ የሚያስበውነገር እንዳለ እናምናለን፡፡ ሠላሳ ዓመት ሲሞላን ዓለም ሁሉ “ስለ እኛ ምን እያሰበ ይሆን!” የሚል ስጋት ይወጥረናል፡፡ ስጋት ይገባናል፡፡ አርባ ዓመት ሲሞላን ግን ዓለም ስለ እኛ…
Saturday, 18 February 2023 19:51

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ቤተ ክርስቲያን ውስጧን በጥበብ ትመልከት ሙሼ ሰሙ ከብዙ ውጣ ውረድና ፈተና በኋላ የአባቶቻችን ጽኑ እምነት፣ ጥልቅ አስተምህሮት፣ አስተዋይነት፣ ትዕግስት፣ አይበገሬነት፣ የይቅርታ ሃያልነትና የምዕመናን መስዋእትነት ታክሎበት፤ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያናችንን መሰረት እንደ አለት ማጽናትና ሀገራችንንም ከመከፋፈልና የሕዝባችንንም ደም ከመፍሰስ መታደግ ተችሏል። ዛሬ…
Saturday, 11 February 2023 21:25

ግን ደግሞ ይህም ያልፋል!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ፈጣሪ ሆይ፣ በርህን እያንኳኳን ነው፣ አለሁላችሁ በለን!አምላክ ብጠራህ ዝም አልህምነው እያለህ እንደሌለህ፣…እንዲህ የሚል ዜጋ ሲበዛ፣ የሆነ ነገር በእጅጉ እንደሳተ አትጠራጠሩ። ከዚህ የተሻለ መግለጫ ሊኖር አይችለም። አሁን ብዙ ነገሮች በአስደንጋጭ፣ በአስፈሪና በአሳሳቢ ሁኔታ እንደሳቱት ማለት ነው።የሚገርመው ነገር፣ ምንም እንኳን በርካታ አስከፊ…