ባህል

Rate this item
(5 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!የመድረኩ ቲያትር አልቆ መጋረጃ ይዘጋል፡ አንዱ ተዋናይም ጓደኛውን ያገኝና… “ትወናዬ እንዴት ነበር?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡“ምንም አትል…” ይላል ጓደኛው፡፡“ሦስቱንም ትዕይንት ብጫወት ደስ ይለኝ ነበር፡፡ ትንሽ ቅር ያለኝ ገና በመጀመሪያው ትዕይንት በጥይት ተመትቼ መሞቴ ነው…” ይላል ተዋናዩ፡፡ ጓደኝየው ምን ቢለው ጥሩ ነው…“ጥሩ…
Rate this item
(11 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!በዛ ሰሞን ነው…በተቆፈረው የከተማው አንድ ክፍል፡፡ በአሥራዎቹ መጀመሪያ የሚሆኑ ልጆች የተቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ከርቀት ድንጋይ እየወረወሩ ይፎካከራሉ፡፡ ይሄኔ አንድ አዛውንት ምን ቢሉ ጥሩ ነው… “ልጆች ተዉ አታበላሹ እንጂ፣ ለእናንተ ነው እኮ የተቆፈረው፡፡” እንግዲህ ምን ያስቡ፣ ምን እግዚአብሔር ይወቀው፡፡ ግን…
Rate this item
(8 votes)
“አዲስ አድማስን በፍቅር የማነብ ሰው ነበርኩኝ” “----ብዙ ሀሳብ ነበረኝ፤ ከሀሳቦቼና እቅዶቼ መካከል ማስተርሴን ሰርቼ በትምህርት ራሴን ማሳደግ የመጀመሪያውነበር፡፡ እንደውም ከስራ ዓለም ወጥቼ ወደ ንግዱ የገባሁትም የተሻለ ገንዘብ ይዤ ትምህርቴን ለመቀጠል ነበር፡፡ በደሞዝ ያንን ማድረግ እንደማልችል በማሰብ ---” በ1268 በጻዲቁ አባ…
Rate this item
(7 votes)
“---- እናማ… ‘ልጃችሁን ለልጃችን’ የሚል ሽምግልና ከመሄዳችሁ በፊት ቀደም ሲል ከሴቶች ጋር የነበረውንግንኙነት በተመለከተ መረጃው በጽሁፍ ይሰጠን በሉ፡፡ እሱ በወለደው እናንተ መሳቀቅ አለባችሁ እንዴ! ----“ እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰዎቹ ለጓደኛቸው እሷዬዋን ለመጠየቅ ሽምግልና ይሄዳሉ፡፡ የ‘እጩ ሙሽራዋ’ ሰፈር ሲደርሱም የሆኑ ሴትዮ መንገድ ላይ…
Rate this item
(13 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው መሥሪያ ቤት ውሎ ቤቱ ይገባል፡፡ መሥሪያ ቤት ደግሞ ስብሰባ ነበር፣ ለሦስተኛ ቀን። ቤቱ ሲገባ ሚስት ሆዬ ግንባሯን ከስክሳ “ማነሽ፣ እራት አቅርቢለት…” ብላ የአቴዝና ባህርን መጨረሻ ለማየት ቴሌቪዥኗ ላይ ማፍጠጥ፡፡እሱ ሆዬ “ኤሊፍን ስንገላገል ባህር የሚሏት መጣችብን!” እያለ ቀመስ፣ ቀመስ…
Rate this item
(11 votes)
ሰሎሞን የኔነህ (ስሙ ለዚህ ጽሑፍ ሲባል የተቀየረ) ኑሮውን መቐለ ከተማ ያደረገ፣ ወደ አዲስ አበባ በሚመጣባቸው የስራ አጋጣሚዎች የመገናኘት ዕድሉ ያለን የረጅም ዓመታት ወዳጄ ነው። በቅርቡ እንደ ወትሮው ሁሉ ከሰሎሞን ጋር ተገናኝተን ስለ ሥራ፣ ኑሮና ልጆች ከተጠያየቅን በኋላ፤ በድንገት:“ጫት አቆምኩ” አለኝ…